“የነፃነት ታጋይ” መባልን እንጂ ነፃነትን የማንፈልግ ዜጎች ሞልተናል!

ዱካውን ማደን! (በውቄ ስዩም: ከየረር በር) በዶክተር አብይ አህመድ እና በግብረ አበሮቹ መሪነት እየተነቃቃ ያለው የርቅ እና የሆደሰፊነት ባህል አስደናቂ ነው:: በታሪክ ብርቅ ከሆኑ ክስተቶች አንዱን ያስታውሰኛል:: አንዳርጋቸው ፅጌ እና ጠ/ሚ አብይ አህመድ በየጁ የምስፍና ዘመን ደጃዝማች ውቤ የተባሉ መስፍን የራስ አሊን መንግስት ለመቀማት ፈለጉ:: በግብጡ ጎረምሳ አቡነ ሰላማ አይዞህ ባይነት በራስ አሊ ላይ ዘመቱ:: … Continue reading “የነፃነት ታጋይ” መባልን እንጂ ነፃነትን የማንፈልግ ዜጎች ሞልተናል!

ያለው አማራጭ ሕገ-መንግስቱን ማሻሻል ወይም የህወሓትን የበላይነት ማስቀጠል ነው!

“በሀገሪቱ ለተከሰቱ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መሰረታዊ መንስዔ ምንድነው?” ለሚለው መልሱ አንድና አንድ ነው። እሱም የህወሓትን የበላይነት በማረጋገጥ ላይ የተመሰረተው መንግስታዊ ስርዓት ነው። በመለስ ዜናዊ ቦታ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ቢተካ፣ አባይ ወልዱ ወርዶ ዶ/ር ደብረፂዮን ቢመጣ፣ ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ለቅቆ በዶ/ር አብይ ቢተካ፣ የፖለቲካ እስረኞችን ስለተፈቱ፣ የብሔርተኝነት ትርክትን በኢትዮጲያዊነት ስለተካ ወይም ዛሬ እንደተባለው የፀረ-ሽብር አዋጁን ቢያሻሽል፣ …ወዘተ የህወሓት … Continue reading ያለው አማራጭ ሕገ-መንግስቱን ማሻሻል ወይም የህወሓትን የበላይነት ማስቀጠል ነው!

Frustrated Auditor General reveals another gross mismanagement

"The Reporter has noticed some MPs totally disengaged while Gemechu was reading out his report. They were observed by The Reporter watching life hack and music videos on You Tube on their tablet computers issued to them by the House." 26 May 2018 By Yohannes Anberbir Audit gap exceeds 20 billion birr Gemechu Dubiso, Auditor … Continue reading Frustrated Auditor General reveals another gross mismanagement

የፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድርና ኢህአዴግ፡ አዲሱን ወይን ባሮጌ አቆማዳ!

ባለፈው አመት፣ የኢህአዴግ መንግስት መውጫና መግቢያ በጠፋው ሰአት፣ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስተር አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ ሚዲያ ላይ ቀርበው "በሀገር ውስጥ “በሰላማዊ መንገድ" ከሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር መደራደር እንፈልጋለን" አሉ፡፡ ይህንንም ጥሪ ተቀብለው በመጀመሪያ ከ20 በላይ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በድርድሩ ላይ ተሳታፊ ሆነው ቀረቡ፡፡ ከዚያ በኋላ በተለያዩ ምክንያቶች ከድርድሩ በመውጣት 16 ተቃዋሚ ፓርቲዎች (በሂደት የወጡም አሉ) ከገዢው ኢህአዴግ … Continue reading የፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድርና ኢህአዴግ፡ አዲሱን ወይን ባሮጌ አቆማዳ!

እስረኞችን ማስፈታት “መሠረታዊ” የህዝብ ጥያቄ አይደለም፣ የፖለቲካ ግብ ሊሆን አይችልም!

ባለፉት ሁለት ወራት የታዩትን ለውጦች መለስ ብሎ ላስተዋለ የሀገራችን ፖለቲካ የኋሊት ጉዞ መገታቱን ይገነዘባል። ለምሳሌ የዶ/ር መረራ ጉዲና፣ አንዷለም አራጌ፣ በቀለ ገረባ፣ እስክንድር ነጋ፣… ወዘተ የመሳሰሉ የፖለቲካ እስረኞች መፈታት ለእኔ በጣም አስገራሚ ነው። በእርግጥ ሁሉም የፖለቲካ እስረኞች እንደሚፈቱ ፅኑ እምነት ነበረኝ። ነገር ግን፣ በዚህ ፍጥነት እውን ይሆናል ብዬ ፈፅሞ አልጠበቅኩም ነበር። ለመሆኑ ከሁለት ወራት በፊት … Continue reading እስረኞችን ማስፈታት “መሠረታዊ” የህዝብ ጥያቄ አይደለም፣ የፖለቲካ ግብ ሊሆን አይችልም!

በጠቅላይ ሚኒስትሩ በሚወሰዱ እርምጃዎች ዙሪያ የተካሄደ የራዲዮ ውይይት (ዶይቼ ቬለ)

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መግባባት እንዲሰፍንባት በሚሞክሩባት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስር በምትገኘው ሀገር አሁንም የሰዎች መፈናቀል፤ የሕይወት መጥፋት እና ጉዳት ዜና እንደሆነ ቀጥሏል። አዲስ ራዕይ ይዘው መነሳታቸውን የሚገልፁት ጠቅላይ ሚኒስትር ጥረት የሚያበረታታ መሆኑን ብዙዎች ይስማሙበታል። ግን ደግሞ ራዕይ ጥረታቸው እንዲሳካ የገለልተኛ ተቋማት ነገር ቅድሚያ ቢሰጠዉ ያሳስባሉ። ባለፉት ሳምንታት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያከናወኗቸው እንቅስቃሴዎችና ርምጃዎች ተስፋ ሰጪዎች … Continue reading በጠቅላይ ሚኒስትሩ በሚወሰዱ እርምጃዎች ዙሪያ የተካሄደ የራዲዮ ውይይት (ዶይቼ ቬለ)

Leencho Lata: The Mixed Legacy we have to deal with: Part I

What political implications, both historically and at present does Leencho Lata's ODF represent in Ethiopia? What have ODF and its previous cause as OLF have to contributed to the Oromo cause and Oromo nationalism? What prospect can we see as they come home? Do others follow the path? Business as usual or a new dawn … Continue reading Leencho Lata: The Mixed Legacy we have to deal with: Part I

“ኦፒዲዮ ስለሆን ለዘመናት ይጠየፍን እና ይንቁን የነበሩትን ነፃ አውጥተን ለሀገራቸው አብቅተናቸዋል” ፕ/ት ለማ መገርሳ

ኦቦ ለማ መገርሳ የኦሮሚያ ፕሬዘዳንት የግንቦት 20 ክብረበዓልን አስመልክቶ ካደረጉት ንግግር በወፍ በረር ተመርጦ የተተረጎመ ሀሳብ 1/ዲሞክራሲ በወሬ ብቻ አይመጣም፡፡ የሚሰባበረውን መሰባበር የሚነቀለውን መንቀል ያስፈልጋል፡፡ 2/ባህላችንም ዲሞክራሲን እንዲሰፋ የሚያግዝ ሳይሆን በተቃራኒው እንዲቀጭጭ የሚያደረግ ስለሆነ እሱ ላይም መስራት አለብን፡፡ 3/እስረኛውን እንደወራጅ ወንዝ እየለቀቅን ያለነው እስርቤት ለመዝጋት እቅድ ስላለን ሳይሆን አዲስ የፓለቲካ አየር ለመፍጠር ስለምንፈልግ ነው፡፡ 4/..በኦሮሚያ … Continue reading “ኦፒዲዮ ስለሆን ለዘመናት ይጠየፍን እና ይንቁን የነበሩትን ነፃ አውጥተን ለሀገራቸው አብቅተናቸዋል” ፕ/ት ለማ መገርሳ

በውይይት የሚያምን ዜጋ መፍጠር ያስፈልጋል!

"'ወደ ዮኒቨርስቲው ስመጣ የኔ ብሄር ኩሩ፡፡ የኔ ሐይማኖት ብቻ ትክክለኛ' ብዬ አስብ ስለነበር ማንንም ለማድመጥ ዝግጁ አልነበርኩም። አሁን ግን የሃሳብ፣ የሃይማኖትና የባህል ብዝሃነት ሁሉ በቀና መንፈስ ማየት ከተቻለ ሁሉም ትክክል በመሆኑ ሊከበርለት ይገባል፡፡" ባሕርዳር፡ ግንቦት 19/2010 ዓ/ም (አብመድ) በቀና መንፈስ ላይ የተመሰረቱ የውይይትና ክርክር መድረኮች ሃገራዊ መግባባትን ለመፍጠር ሚናቸው የላቀ ነው ። ስቴዲ ድያሎግ የተባለ … Continue reading በውይይት የሚያምን ዜጋ መፍጠር ያስፈልጋል!

ለሁላችንም ደህንነት ሲባል ሴቶች ፍትሕን እንዲሰጡን መተው አለብን!

By Mulugeta B. Teferi "ፍትሕን ማን ይሻል ቢሉ የተጠማ" የሚለው የፍትሕን ትርጉምና ፋይዳ በአጭሩ ያስረዳኝ አገላለፅ ነው። ምንም እንኳ ሰውየውን እና ሀሳቡን ለመረዳት እስካሁን እየትችገርኩ ብሆንም፣ "ሪፕብሊክ" (Republic) በተባለው የውይይት መፅሀፍ ውስጥ ስለፍትሕ ካለው ብዙ ነገር ውስጥ አንዱ እንዲህ ያለ ትርጉም ይሰጣል። ሰዎች እንደሚሉት ትክክል ያልሆነ ነገር ማደረግ በራሱ አስፍላጊ ነው። ከሁሉም በላይ ግን በሌሎች … Continue reading ለሁላችንም ደህንነት ሲባል ሴቶች ፍትሕን እንዲሰጡን መተው አለብን!