“ያልተሰማው ነብይ – ያሬድ ጥበቡ!” በተመስገን ደሳለኝ

በ1960ዎቹ አጋማሽ በ“ጥናት ክበብ” ስም በየመንደሩ ለውይይት መሰባሰብ ፋሽን በነበረበት በዚያን ዘመን፣ ታላላቅ አገራዊና ወቅታዊ አጀንዳዎችን በግራ-ዘመም አስተምህሮ በማጥናት የፖለቲካ “ፊደላትን” ሀሁ… ብሎ መቁጠር የጀመረው ያሬድ ጥበቡ፣ ከአቻዎቹ ጋር “አብዮት” የተሰኘ ፀረ ዘውድ ምስጢራዊ ቡድን ከመመሥረት ያገደው አልነበረም፡፡ ግና፣ ለውጥ በብሶት ክምችት እንጂ በቀጠሮ አይመጣምና እነያሬድ በ‹ዳስ-ካፒታል› ሲራቀቁ፣ በስታሊን ከራቫት ሲወዘገቡ፣ በማኦ ሰላምታ ሲነታረኩ፣ በሆችሚኒ … Continue reading “ያልተሰማው ነብይ – ያሬድ ጥበቡ!” በተመስገን ደሳለኝ

 ቤንሻንጉል ጉሙዝ- የሴረኞች የትግል ሜዳ

የክልሉ እዉነታዎች የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በብሄሮች ስብጥር ኢትዮጵያ ዉስጥ ቀዳሚ ደረጃ ላይ ትቀመጣለች፡፡ ከአጠቃላይ ነዋሪዎች የክልሉ አምስቱ ብሄረሰቦች 57.5% ሲይዙ ሌሎች ኢትዮጵያን 41.5% ናቸዉ፡፡ ከዚህ ዉስጥ ዋነኞቹ በርታ 25.9%፤ አማራ 21.25%፤ ጉሙዝ 21.11%፤ ኦሮሞ 13.32%፤ ሺናሻ 7.6%፤ማኦ 1.9%፤ ኮሞ0.96% ይወክላሉ፡፡ በጥቅሉ ከ70 በላይ ብሄረሰቦች ክልሉ ዉስጥ ይኖራሉ፡፡ የሀይማኖት ሰበጥሩን ስናይ እንደዛወ ነዉ፡፡ ክርስቲያን 45% ሙስሊም … Continue reading  ቤንሻንጉል ጉሙዝ- የሴረኞች የትግል ሜዳ

ቤኒሻንጉል ክልል አሶሳ ምን እየተካሄደ ነው? 

ከሁለት ቀን በፊት በክልሉ ርእሰ ከተማ አሶሳ የተቀሰቀሰውን ግጭት ለማጣራት በተደረገው ጥረት ክልሉ ታማኝ ምንጭ (የለውጥ አመራሩ ክንፍ ብየዋለሁ) ባደረሰኝ መረጃ መሠረት መንሥኤውን እንዲ አድርሶኛል። "በፖለትካ ሜዳዉ ላይ የተሸነፈዉ ፀረ ለዉጥ ቡድ በቤኒሻንጉል ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ዉስጥ አሁን በአገራችን እየተደረገ ያለዉን የለዉጥ ዓላማ ያልተረዱ አንዳንድ የክልሉ አመራሮችን አወናብዶ በህቡዕ በማደራጀት አሁን በዶክተር አብይ እየተደረገ ያለዉ … Continue reading ቤኒሻንጉል ክልል አሶሳ ምን እየተካሄደ ነው? 

‘የሞት መድኃኒት’ የሚምሰው ህወሃት

ህወሃት የተባለው ብልጣብልጥ ፓርቲ ኢህአዴግ በሚባለው መጋረጃ ተከልሎ የልቡን ሲሰራ እንደኖረ አያነጋግርም፡፡ኢህአዴግ በሚባለው ማዕቀፍ ውስጥ ያሉ አጋር ሆኑ አባል ፓርቲዎችም ህወሃት የሚተርከው የአስራ ሰባት አመት ጠመንጃ ነክሶ ዱር የማደር ታሪክ የላቸውምና የተጋዳላዮቹን ወንበር ከመሸከም የዘለለ ተግባር አልነበራቸውም፡፡ ፓርቲው አድራጊ ፈጣሪ ሌሎቹ አቤት ባይ ተላላኪ ሆነው የኖሩበት ዘመን ህወሃት በጎ ሊሰራ የተዘጋጀ ፓርቲ ቢሆን ኖሮ ብዙ … Continue reading ‘የሞት መድኃኒት’ የሚምሰው ህወሃት

የአሜሪካኖች መቀየስና የህወሓቶች ማልቀስ ቀጥሏል!

በተንኮልና በስም ማጥፋት የተካኑትና ጭፍን የህወሓት ደጋፊዎች እና ደቃፊዎችን (ተቃዋሚ መሳይ ደጋፊዎችን) ከፌስቡክ ገፄ ላይ በብሎክ ጠራርጌ ሳስወግድ ከተረፉት ጥቂት ሰዎች ውስጥ ዳንኤል ብርሃኔ አንዱ ነው፡፡ ይህ የሆነው በይቅርታና ምህረት ሳይሆን የህወሓትን ቀጣይ አጀንዳና አካሄድ ስለሚጠቁመኝ ነው፡፡ ምክንያቱም በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በንቃት ከሚሳተፉ ቀንደኛ የህወሓት ደጋፊዎች ውስጥ እንደ ዳኒኤል ብርሃኔ ያለ አደገኛ ሰው የለም፡፡ የሚፅፋቸውና … Continue reading የአሜሪካኖች መቀየስና የህወሓቶች ማልቀስ ቀጥሏል!

“የሕዝብ ድምጽ የእግዜር ድምጽ” እንደሆነ አየሁ!

By Abraham Shafi ሀ. ሁሉም መንገዶች ወደ መስቀል አደባባይ ያመራሉ! አይነጋ የለም፤ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ክልል የሚኖረው የኢትዮጵያ ሕዝብ ወደ መስቀል አደባባይ ተመመ፡፡ እንደውም ከፊሉ ሕዝብ ዋናውን የመሰብሰቢያ ቦታ ቀድሞ ለመያዝ በሌሊት ገሰግሷል፡፡ ጨለማውን ታግሷልና ጸሐይዋ ሥትወጣ የዓይን ምሥክር ለመሆን መቸኮሉ አይገርምም፡፡ ይህ ሕዝብ የምስጋናና የድጋፍ ጽሁፍ የሰፈረባቸውና በአብዛኛው የዶ/ር ዐቢይ ምስል የታተመባቸው ቲሸርት ለብሷል፡፡ … Continue reading “የሕዝብ ድምጽ የእግዜር ድምጽ” እንደሆነ አየሁ!

ድብቅ ጦሩን ማምከን (በተመስገን ደሳላኝ)

የትላንቱ [ሰኔ 16/2010 ዓ.ም) የሽብር ጥቃት በታሪካችን የመጀመሪያው ይመስለኛል፤ ከዚህ ቀደም በሚሊዮን የሚገመቱ ዜጎች በተሰበሰቡበት አደባባይ መሰል ሙከራ እንኳን መደረጉን አላውቅም፤ ተፅፎም አላነበብኩም፤ ሌላው ቀርቶ የከተማ ውስጥ የትጥቅ ትግል በይፋ ያወጀችው ኢህአፓም ብትሆን ኮለኔል መንግስቱ ኃይለማሪያምን ጎዳና ላይ አድፍጣ ለመጥበስ አሴረች እንጂ፣ እንዲህ በአየነው መልኩ ሕዝብን መድፈሯንም፣ መናቋንም፣ መጥላቷንም አልሰማንም። ...ፈጣሪ ሰማዕታቱን ያስብ፤ የቆሰሉትን ደግሞ … Continue reading ድብቅ ጦሩን ማምከን (በተመስገን ደሳላኝ)

More than Enough to March for Abiy: A Former Inmate’s Memoir

We have never imaged such a change even in our wishful days at Ma’ekelawi , #March4Democracy, and #March4Ethiopia   Kept in darkness, we used to dream the days like the downfall of Derg, where some ‘liberator’  would come and open the prison door and release  us all, possession of supper power, talked about the movie Prison … Continue reading More than Enough to March for Abiy: A Former Inmate’s Memoir

Ethiopia: Abiy A. Ali The Reformer In Chief

 A few months ago the East African proud nation (Ethiopia) was on the brink of collapse and civil war was not an exaggerated possibility. Public uproar and the resultant security crisis were daunting.  What made the situation worrisome is that in addition to its fluid and volatile multicultural dynamism, its geographic and regional political environ … Continue reading Ethiopia: Abiy A. Ali The Reformer In Chief

የለውጥ ናፋቂና ሀገር ወዳድ የሆኑ በሙሉ ቅዳሜ ዕለት ወደ መስቀል አደባባይ ይተማሉ!

አንዳንድ ወዳጆቼ በውስጥ መስመር “ህወሓቶች የጠሩትን ሰልፍ ሰርዘዋል! ዶ/ር አብይም በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት እንዳለው በተግባር አረጋግጠዋል! ስለዚህ ቅዳሜ ዕለት ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ ምን ያስፈልጋል? ለምን አይሰረዝም?” የሚል መልዕክት ይልኩልኛል። በእርግጥ ጥያቄው መጠየቁ አግባብ ነው። ይሁን እንጂ ጥያቄው ስለ ሰላማዊ ሰልፉ ካለን የተሳሳተ ግንዛቤ የመነጨ ነው። በቀጣዩ ቅዳሜ ሰኔ 16/2010 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ የሚካሄደው … Continue reading የለውጥ ናፋቂና ሀገር ወዳድ የሆኑ በሙሉ ቅዳሜ ዕለት ወደ መስቀል አደባባይ ይተማሉ!