ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤትና የሙስሊም የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴን አወያዩ

ሰኔ 27፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤትን እና የኢትዮጵያ ሙስሊም የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴን አወያዩ።

በውይይታቸውም የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤትና የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴው ሰላማዊ በሆኑ መንገድ ችግሮችን ለመፍታት መስማማታቸውን ነው የጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፍጹም አረጋ የተናገሩት።

ሁለቱ ወገኖች ችግሮችን በእስልምና አስተምህሮት መሰረት በጋራ ለመፍታትም ተስማምተዋል።

የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴው በኢትዮጵያ ለተጀመረው ለውጥ ድጋፍ እንደሚሰጥ በመግለፅ ከዚህ ቀደም ሲያቀርባቸው የነበሩትንና የሙስሊሙ ህብረተሰብ ጥያቄዎች ናቸው ያላቸውን አምስት ዋና ዋና ነጥቦችን ያካተተ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅፎ ምላሽ ሲጠባበቅ ነበር።

ያንንም ተከትሎ የትናንቱ ውይይት መካሄዱ ይታመናል።

<

p style=”margin:0px0px10px;text-align:left;”>ምንጭ፦ FBC

Advertisements

ምላሽ ይስጡ

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.