የደብዳቤውን ሙሉ ይዘት አውርዶ ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጫኑ! (Say no to Haile Selassie statue at AU – Pdf)
የደብዳቤው ጭብጥ የሚከተለው ነው፦
አፄ ሃይለስላሴ ፓን-አፍሪካኒስት አልነበሩም፡፡ ከዚያ ይልቅ ስለ ጭቋኝነታቸው እና የጥቁሮችን ጥያቄ የሚቃወሙ ስለመሆኑ ከበቂ በላይ ማስረጃዎች አሉ፡፡ አዲስ አበባ በሚገኘው የአፍሪካ ህብረት ዋና ፅ/ቤት የአፄ ሃይለስላሴን ሃውልት ማቆም ለአፍሪካ ታሪክ ኢ-ፍትሃዊ ነው፡፡
(Emperor Haile Selassie was no pan-Africanist. In fact there is overwhelming evidence of his autocracy and rejection of the Black cause. It will be an injustice to African history to erect his statue at the new AU headquarters in Addis Ababa.)
ምንጭ፦ pambazuka.org
The Masonic symbolism signifying who really was moving is more significant in the statue than the emperor himself
LikeLike