ጃዋር መሃመድ የአሜሪካ ፓስፖርቱን ለኢምባሲ መመለሱን በተደጋጋሚ ተናግሯል። ሆኖም ግን #EthioWikiLeaks የአሜሪካ ዜግነት አዋጅ ድንጋጌዎችን በማመሳከር ጃዋር የአሜሪካ ፓስፖርቱን ለኢምባሲ እንዳልመለሰ ደርሶበታል። በአሜሪካ ውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት መመሪያ መሰረት አንድ አሜሪካዊ ዜግነቱን መተውን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት (Certificate of Loss of Nationality) እስኪሰጠው ድረስ የአሜሪካ ዜግነት ዶክመንቶች በእጁ ይቆያሉ (U.S Citizenship Documents will be retained) በማለት ይገልፃል። ከዚህ በተጨማሪ ጃዋር የአሜሪካ ዜግነቱን ለመተው በቅድሚያ የኢትዮጵያ ወይም የሌላ ሀገር ዜግነት ሊኖረው ይገባል። በአንፃሩ የኢትዮጵያ ዜግነትን ለማግኘት ደግሞ በቅድሚያ የአሜሪካ ሆነ የሌላ ሀገር ዜግነትን መተው አለበት። በመሆኑም ጃዋር “የአሜሪካ ዜግነቱን ትቼአለሁ፤ ፓስፖርቴን መልሼያለሁ” የሚለው ውሸቱን ነው።ከዚያ ይልቅ የአሜሪካ ዜግነቱን ሳይተው የኢትዮጵያ ዜግነትን ለማግኘት ጥረት እያደረገ ነው።Watch on Youtube: https://youtu.be/Z19rA5xG8CA
ጃዋር መሃመድ የአሜሪካ ፓስፖርቱን ለኢምባሲ መመለሱን በተደጋጋሚ ተናግሯል። ሆኖም ግን #EthioWikiLeaks የአሜሪካ ዜግነት አዋጅ ድንጋጌዎችን በማመሳከር ጃዋር የአሜሪካ ፓስፖርቱን ለኢምባሲ እንዳልመለሰ ደርሶበታል። በአሜሪካ ውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት መመሪያ መሰረት አንድ አሜሪካዊ ዜግነቱን መተውን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት (Certificate of Loss of Nationality) እስኪሰጠው ድረስ የአሜሪካ ዜግነት ዶክመንቶች በእጁ ይቆያሉ (U.S Citizenship Documents will be retained) በማለት ይገልፃል። ከዚህ በተጨማሪ ጃዋር የአሜሪካ ዜግነቱን ለመተው በቅድሚያ የኢትዮጵያ ወይም የሌላ ሀገር ዜግነት ሊኖረው ይገባል። በአንፃሩ የኢትዮጵያ ዜግነትን ለማግኘት ደግሞ በቅድሚያ የአሜሪካ ሆነ የሌላ ሀገር ዜግነትን መተው አለበት። በመሆኑም ጃዋር “የአሜሪካ ዜግነቱን ትቼአለሁ፤ ፓስፖርቴን መልሼያለሁ” የሚለው ውሸቱን ነው።ከዚያ ይልቅ የአሜሪካ ዜግነቱን ሳይተው የኢትዮጵያ ዜግነትን ለማግኘት ጥረት እያደረገ ነው።
https://youtu.be/IhlMis9owCo
Share this: ethiothinkthank.com
Like this:
Like Loading...
Related
Published by Seyoum Teshome
ነፃነት መብት አይደለም፣ ሰው መሆን ነው፣ የሕይወት ትርጉምና ፋይዳ ነው። የሰዎች ተግባራዊ እንቅስቃሴ በሙሉ አንፃራዊ ነፃነትን ለማሳደግ የሚደረግ ጥረት ነው። ይህ ጦማር ገፅ የነፃነቴ ማሳያ፣ ሰው የመሆኔ ምልክት ነው፡፡
View all posts by Seyoum Teshome
ይፋ የወጣ