የትግራይ እናቶች እንደ ሚልዮን ወጥተው የቀሩ ልጆቻችሁን የምትጠይቁበት ሰዓት አሁን ነው !

ገና ሕይወትን በቅጡ ያላጣጣመ ወጣት ነው - ሚልዮን በየነ አስፍሃ ይባላል፡፡  አሸባሪው ቡድን በኢትዮጵያ ጥምር ጦር ክፉኛ ተደቁሶ ሲፈረጥጥ ከአጣዬ ወጣ ብሎ በድሮን አመድ ከሆነው በኦራል የተጫነ መድፍ አጠገብ ወድቅ የተገኘው መታወቂያው ጥቅርሻ ተራግፎ የሚነበበው መረጃ  እንደሚያስረዳው በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ ነበር፡፡  ሚልዮን እንደ አብዛኞቹ የኢትዮጵያ ወጣቶች ትምህርቱን አጠናቆ ለፍተው ደክመው ለቁም ነገር ያበቁትን … Continue reading የትግራይ እናቶች እንደ ሚልዮን ወጥተው የቀሩ ልጆቻችሁን የምትጠይቁበት ሰዓት አሁን ነው !

ህወሓት እና ናዚ ምን አገናኛቸው?

ይህ ምስል በቆቦ ከተማ ከሚገኝ አንድ ሆቴል መኝታ ቤት  የህወሓት ታጣቂዎች ግድግዳ ላይ ጽፈውት የተገኘ ነው፡፡ ‹‹ብታምኑም ባታምኑም እኛ ትግራዋይ የዓለም ምርጡ የሰው ዘር (ፍጡራን)  ነን›› ይላል በግርድፉ ሲተረጎም፡፡  ናዚ በ20 ኛው ክፍለ ዘመን አውሮፓና ሌላውን የአለም ክፍል የደም መሬት ያደረገ ጦርነት የቀሰቀሰው የጀርመን ህዝብ ከሌላው የተለየ ነው በሚል ፕሮፖጋንዳ ዜጎቹን በማደንዘዝ ነበር፡፡ እኛ የጀርመን … Continue reading ህወሓት እና ናዚ ምን አገናኛቸው?

Is Feltman to Leave Post or Visit Ethiopia?

Reuters Reporting by Humeyra Pamuk; Writing by Daphne Psaledakis; Editing by Mark Porter and David Gregorio EXCLUSIVE U.S. special envoy for the Horn of Africa Feltman to leave postBy Humeyra Pamuk U.S. Assistant Secretary for Near Eastern Affairs, Jeffrey Feltman, attends a news conference in Benghazi August 20, 2011. REUTERS/Esam Al-Fetori/File Photo WASHINGTON, Jan 5 (Reuters) … Continue reading Is Feltman to Leave Post or Visit Ethiopia?