የሰው ልጅን ማቃጠል ለወያኔዎች ሰርግና ምላሽ ሆኖላቸዋል!

የትግሬ ወራሪ የአጀንዳ ድርቅ ገጥሞት ነበር። "ተከበናል" ወዘተ የሚለው ፕሮፖጋንዳ እየደረቀበት ነበር። ቤንሻንጉል ላይ የተፈፀመው የፕሮፖጋንዳ መና አወረደለት። ያ ጉዳይ እንደተሰማ ወዲያውኑ አማራ ክልል አስመስለው ሰሩት። አማራ ላይ ሌላ የስድብና ዘለፋ የሚያወርዱበት አጀንዳ ሲያገኙ በየሚዲያው ዘለሉ። "አይ አማራ ክልል አይደለም" ሲባል ትንሽ ጋብ አድርገውት ቆዩ። ትንሽ አሰላስለው "ቤንሻንጉል ነው። ያው ነው አማራ ክልል በሉት" ብለው … Continue reading የሰው ልጅን ማቃጠል ለወያኔዎች ሰርግና ምላሽ ሆኖላቸዋል!

President Xi Jinping Has a Video Call with US President Joe Biden

On the evening of 18 March, President Xi Jinping had a video call with US President Joe Biden at the request of the latter. The two Presidents had a candid and in-depth exchange of views on China-US relations, the situation in Ukraine, and other issues of mutual interest. President Biden said that 50 years ago, … Continue reading President Xi Jinping Has a Video Call with US President Joe Biden

ኢትዮጵያ ላይ የተደቀነው ፈታኝ አደጋ፦ HR 6600 Bill!

በኒው ጀርሲው ኮንግረስማን ሚስተር ማሊኖውስኪ የተረቀቀው H.R 6600[1] በኢትዮጵያውያን እና በኢትዮጵያ መንግስት የተጀመረውን የሰላም ጥረት በሚከተለው መልኩ በኢትዮጵያ ላይ ማዕቀብ እንደሚጥል በማስፈራራት ተነስቷል ። ህጉ ከጸደቀ በሀገርና በዜጎች ላይ የሚደርሰው ጉዳቶች ምንድናቸው? 1. ደኅንነት፦ የጸጥታ ዕርዳታን ማገድ ኢትዮጵያን የሚያዳክም እና በአፍሪካ ቀንድ አለመረጋጋትን ይፈጥራል። 2. ፋይናንስ፡ በብድር፣ በፋይናንሺያል ጥቅማጥቅሞች እና በቴክኒካል ድጋፍ ኢኮኖሚያዊ የእድገት እድሎችን … Continue reading ኢትዮጵያ ላይ የተደቀነው ፈታኝ አደጋ፦ HR 6600 Bill!

ለአማራ ሕዝብ እናስባለን ለምትሉ ወገኖች: አብንን አታባክኑት!

1) ድርጅት ሂደት አለው። በመሃል ውጣ ውረድ ይገጥመዋል። ይሄ በድርጅቶች ዘንድ እንደ ተፈጥሯዊ ሂደት የሚቆጠር ነው። አንድ ሰሞን በደንብ ሰርቶ፣ ሌላ ጊዜ የሚዳከምበት፣ በመጀመርያው ወቅት በደንብ ታግሎ ቀጥሎ የሚቀዘቅዝበት፣ በጥቂት አመራሮቹ ተናባቢ ሆኖ፣ ቀጥሎ የአባላትን ብዛት፣ የአመራሩን ድክመት መቆጣጠር የሚሳንበት ጊዜዎች አሉ። ይህን የድርጅት ተፈጥሯዊ አካሄድ፣ ፈተናና ድከመቶች ተረድቶ መፍትሄ ማምጣት ነው የሚያዋጣው። በአገራችን በርካታ … Continue reading ለአማራ ሕዝብ እናስባለን ለምትሉ ወገኖች: አብንን አታባክኑት!

“የአማራው” ፌስቡከኛ ለምን ይወቀሳል?

አክቲቪስቲም ፖለቲከኞቹም በፌስቡከኛው እያማረሩ ነው። ብዙዎቹ እየተሳቀቁ ነው። በርካቶች እየታዘቡ ነው። ቀሪው ግራ ይጋባል። ለምን ግን ይሄ ሆነ? ለምን በአማራ ስም የሚፅፈው ፌስቡከኛ ይህን ያህል ወቀሳ በዛበት? አንዳንድ ጉዳዮች መጤን ያለባቸው ይመስለኛል። ፀሃፊ ጌታቸው ሽፈራው 1) ማሕበራዊ ሚዲያ አናንቋል:_ ፌስቡክ መልካም ነገር የፈጠረውን ያህል ብዙ ችግር አምጥቷል። "ለውጥ" ከመባሉ በፊት ደፍረው የሚፅፉትን ሰዎች ፅሁፍ በስህተት … Continue reading “የአማራው” ፌስቡከኛ ለምን ይወቀሳል?