ግንቦት ሃያ ለአዲሱ ትውልድ ምኑ ነው?

ከዘመናዊው ታሪካችን ጅማሬ አንስቶ በሶስት ስርአቶች (በአጼዎቹ፣ ሶሻሊስቱ ደርግና በአቦዮታዊው ዲሞክራሲ ኢህአዴግ) ብቻ ሀገራችን ወደ አስር የሚጠጉ መሪዎችን አስተናግዳለች፡፡ በሶስቱም ሰርአቶች መንበሩን የተቆጣጠሩት መሪዎች አንድ የሚያደርጋቸው ነገር ቢኖር ባለጊዜው መሪ ከእርሱ በፊት የነበረውን ስርአት/መሪ ጠላት አድርጎ መቁጠሩና ያለፈውን “ባለጊዜ” ጥላሼት በመቀባትና ስራዎቹን በዜሮ በማባዛት በህዝቡ ዘንድ ያለው ቅቡልነት መመስረት ነው፡፡ የአጼ ቴውድሮስ ስልጣን የራሳቸውን ፍላጎት … Continue reading ግንቦት ሃያ ለአዲሱ ትውልድ ምኑ ነው?

የፌዴራል ስርዓቱ ችግር በፖሊሲ ለውጥ አይቀረፍም!

በቅርቡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በኢህአዴግና በጥቂት ግለሰቦች ተጽህኖ ስር የወደቀውን የፌዴራል ስርአት ተቋማዊ ማህቀፍ ለመስጠት ያስችላል ያለውንና "የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ  ዴሞክራሲያዊ  ሪፐብሊክ  የመንግሥታት  ግንኙነት የፖሊሲ ማዕቀፍ”  በሚል ርዕስ የቀረበለትን ረቂቅ የፖሊስ ማዕቀፍ እንዲጸድቅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልኳል፡፡  የፖሊሲ ማዕቀፉ በፌዴራልና በክልል መንግሥታት እንዲሁም በክልል መንግሥታት መካከል የሚደረግ የመንግሥታት ግንኙነት፣ በሕግና በተቋማዊ ሥርዓት እንዲመራ ለማድረግ የታለመ … Continue reading የፌዴራል ስርዓቱ ችግር በፖሊሲ ለውጥ አይቀረፍም!