የፌደራል ፖሊስና መከላከያ ሰራዊትን ማዛዝ በኦሮሚያና ሶማሊ አዋሳኝ አከባቢዎች ለተፈጠረው ችግር ዘላቂ መፍትሄ አያመጣም!

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በተለያዩ የሀገሪቱ ቦታዎች የሚታዩ ግጭቶችን አስመልክተው የሰጡት መግለጭል እና እሱን ተከትለው ያስተላለፉት ትዕዛዝ የጸጥታ ችግሮቹን ሁሉ በአንድ ዓይን የማየት፣ ተራ የብሄር ግጭት ወይም ደግሞ ትንሽ ቡድን የሚመራው ችግር አድርጎ የማየት ነገር አለበት። በተለይ የኢትዮ ሶማሌና የኦሮሚያ አዋሳኝ ቦታዎች የሚታየው ችግር ሲጀምር ፌዴራል ፖሊስም ሆነ መከላከያ የሚያስቆመው ጉዳይ አይደለም። ይህ ሊሰመርበት ይገባል። … Continue reading የፌደራል ፖሊስና መከላከያ ሰራዊትን ማዛዝ በኦሮሚያና ሶማሊ አዋሳኝ አከባቢዎች ለተፈጠረው ችግር ዘላቂ መፍትሄ አያመጣም!

Advertisements

Qabsoo Oromoo fi Siyaasa Oromiyaa

Mangistuu Asaffaa Daadhii tiin Dhalli namaa jiruu hawaasummaa erga eegalee jalqabee qindaa'inaan qabsoo jireenyaa geggeessuun ni ture. Qabsoon bifa adda addaa qaba. Jiruudhaan itti fufuuf diina ficcisuun amaluma uumaati (survival instinct). Jiruun hawaasaa ammoo fedhii fi qabeenya walitti nama buusaniin (bones of contention) kan guutameedha. Isaanis, qabeenya fi aangoo siyaasaa dabalatee waan baayyee dha. Qabsoon … Continue reading Qabsoo Oromoo fi Siyaasa Oromiyaa

አብዲ ኢሌ፣ ኦሮሚያ እና የአብይ አህመድ ሪፎርም AND ITS PANDORA’S BOX

መምግሥቱ አሰፋ አብዲ ኢሌ የፈጸምኩት በደል በእንትና ነው ብሎ ይቅር በሉኝ ካለ ይኸው ምራቁ አልደረቀም። የሶማሌ ልዩ ኃይል በምሥራቅ ሐረርጌና በምዕራብ ሃረርጌ 3 የኢሮሚያ ፖሊስ፣ 1 የመከላከያ ሠራዊት አባል እና 1 ሲቪል በድምሩ 5 ሰዎችን ገድሎ 7 ክፉኛ አቁስሏል። አሁን በደረሰኝ መረጃ ከመቶ በላይ ሰው በሞያሌ መገደላቸውን ነው። ባለፉት ጊዜያት ተመሳሳይ ጥፋቶችን ሲያጠፋ ቆይቷል። የአብዲ … Continue reading አብዲ ኢሌ፣ ኦሮሚያ እና የአብይ አህመድ ሪፎርም AND ITS PANDORA’S BOX

ለውጡን ለማስቀጠል ኃይላችንን ማቀናጅት አለብን

ለውጡን ለማስቀጠል ሃይላችንን ማቀናጀት የለውጥ ማዕበል አራት ኪሎ ቤተመንግሥት ሰተት ብሎ ይግባ እንጂ ላለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት የተተበተበውን የሙስናንና የኢሰብዓዊ ድርጊት መረብን በጣጥሶ፣ መላው የሀገሪቱን ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ አውታሮች እስኪቆጣጠርና የታገልንለት ነጻነትና እኩልነት ለመላው የሀገራችን ህዝቦች ያለገደብ እስኪረጋገጥ ድረስ የንቁ ኢትዮጵያውያንን ክትትልና ድጋፍ ይፈልጋል:: ይህ እንግዲ ለውጡን የማጠናከር ተቀዳሚ ተግባር ነው:: ምሁራን ወቅታዊ ሁኔታዎችን በመተንተን፣ ወጣቱ … Continue reading ለውጡን ለማስቀጠል ኃይላችንን ማቀናጅት አለብን

 የለውጥ  እርምጃ  እንዳይቀለበስ

በ ሱራፌል ተሾመ (ዶ/ር) በዘመናት ህዝባዊ ብሶት የተለኮሰው የለውጥ ባቡር ይገሰግሳል:: ባንድ በኩል የህዝብ ድምጽ ከመሪ አፍ ሲወጣ እየሰማን ነው:: በሌላ በኩል ደግሞ በአፋኝነት በተደራጀ ሙስና እና በማን አለብኝነት ዘመናቸውን የፈጁ የያለፈው ዘመን አዋካቢዎች የለውጡን ባቡር በቻሉት መጠን ለመግታትና የለውጡን አራማጆች ከፋፍሎ እየተሰበከ ባለው አንድነት ላይ ጥላሸት ለመቀባት ጊዜ እያባከኑ አይደለም:: ይህን ጥረታቸውን ስልጣኑንና መላው … Continue reading  የለውጥ  እርምጃ  እንዳይቀለበስ

 ቤንሻንጉል ጉሙዝ- የሴረኞች የትግል ሜዳ

የክልሉ እዉነታዎች የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በብሄሮች ስብጥር ኢትዮጵያ ዉስጥ ቀዳሚ ደረጃ ላይ ትቀመጣለች፡፡ ከአጠቃላይ ነዋሪዎች የክልሉ አምስቱ ብሄረሰቦች 57.5% ሲይዙ ሌሎች ኢትዮጵያን 41.5% ናቸዉ፡፡ ከዚህ ዉስጥ ዋነኞቹ በርታ 25.9%፤ አማራ 21.25%፤ ጉሙዝ 21.11%፤ ኦሮሞ 13.32%፤ ሺናሻ 7.6%፤ማኦ 1.9%፤ ኮሞ0.96% ይወክላሉ፡፡ በጥቅሉ ከ70 በላይ ብሄረሰቦች ክልሉ ዉስጥ ይኖራሉ፡፡ የሀይማኖት ሰበጥሩን ስናይ እንደዛወ ነዉ፡፡ ክርስቲያን 45% ሙስሊም … Continue reading  ቤንሻንጉል ጉሙዝ- የሴረኞች የትግል ሜዳ

ቤኒሻንጉል ክልል አሶሳ ምን እየተካሄደ ነው? 

ከሁለት ቀን በፊት በክልሉ ርእሰ ከተማ አሶሳ የተቀሰቀሰውን ግጭት ለማጣራት በተደረገው ጥረት ክልሉ ታማኝ ምንጭ (የለውጥ አመራሩ ክንፍ ብየዋለሁ) ባደረሰኝ መረጃ መሠረት መንሥኤውን እንዲ አድርሶኛል። "በፖለትካ ሜዳዉ ላይ የተሸነፈዉ ፀረ ለዉጥ ቡድ በቤኒሻንጉል ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ዉስጥ አሁን በአገራችን እየተደረገ ያለዉን የለዉጥ ዓላማ ያልተረዱ አንዳንድ የክልሉ አመራሮችን አወናብዶ በህቡዕ በማደራጀት አሁን በዶክተር አብይ እየተደረገ ያለዉ … Continue reading ቤኒሻንጉል ክልል አሶሳ ምን እየተካሄደ ነው? 

More than Enough to March for Abiy: A Former Inmate’s Memoir

We have never imaged such a change even in our wishful days at Ma’ekelawi , #March4Democracy, and #March4Ethiopia   Kept in darkness, we used to dream the days like the downfall of Derg, where some ‘liberator’  would come and open the prison door and release  us all, possession of supper power, talked about the movie Prison … Continue reading More than Enough to March for Abiy: A Former Inmate’s Memoir

Ethiopia: Abiy A. Ali The Reformer In Chief

 A few months ago the East African proud nation (Ethiopia) was on the brink of collapse and civil war was not an exaggerated possibility. Public uproar and the resultant security crisis were daunting.  What made the situation worrisome is that in addition to its fluid and volatile multicultural dynamism, its geographic and regional political environ … Continue reading Ethiopia: Abiy A. Ali The Reformer In Chief

የሕወሓት መግለጫ፡ “የሌባ ዓይነ ደረቅ!”

ከሁሉም በፊት ፩. የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በትላልቅ የሕዝብ ተቋማት በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ወደ ግል ለማዞር እንዲሁም በኢትዮ ኤርትራ የድንበር ውዝግብን ለመፍታት የአልጄርስን ስምምነት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ለመቀበል፣ የድንበር ኮሚሽኑን ውሳኔም ለመተግበር ያስተላለፈው ውሳኔ እጅግ ከባድ ጥንቃቄ የሚጠይቅ፤ ምንአልባትም መካሄድ የነበረባቸው ድርድሮች፣ ምክክሮች እና ዲፕሎማሲያዊ እንዲሁም የሕዝብ ግንኙነትና ግንዘቤ መፍጠር ዙሪያ ያልተሠራበት ጉድለት መኖሩን … Continue reading የሕወሓት መግለጫ፡ “የሌባ ዓይነ ደረቅ!”