“በግብፅ ቀጥተኛ ጣልቃ ገብነት የኤርትራ ነጻ አውጪ ድርጅት (ጀብሃ) እ/ኤ/አ በ1960 ዓ.ም ከተመሰረተ በኋላ በ1961 ዓ.ም የትጥቅ ትግል ተጀመረ። ሃይማኖታዊ እና ዓረባዊ አጀንዳ ለማስፈጸም በዓረብ መንግስታት ቀጥተኛ ድጋፍ የተመሰረተው [የ]ጀብሃ መሪ የነበረው ኢድሪስ መሐመድ አደም በተመሳሳይ ሁኔታ የፌዴሬሽኑ ከፍተኛ አመራር አባል ነበር” (ገፅ 12)። እውነትና ንጋት… (የመፅሀፍ ቅኝት) - ግርማ አውግቸው ደመቀ ምንጭ፦ SBS … Continue reading “ኢሳያስ አፈወርቂ ኢትዮጵያዊ ማንነቱን ክዶ አያውቅም… ኢሳያስ የማንነት ቀውስ የለበትም” – ደራሲ ረዘነ ሃብተ
Category: ታሪክ, History
“ዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት” እና አምባገነንነት በኢትዮጵያ ያስከተለው ሰቆቃ!
መግቢያ ይህ ፅሁፍ ስለአብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት ምንነትና አመጣጥ እንዲሁም ባለፉት 40 ዓመታት በኢትዮጵያ ሕልውናና አድገት ላይ ያሳደረውን የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ የማህበራዊና የባህላዊ ተጽእኖ ይዳስሳል። በማጠቃለያውም ተቃዋሚ ፓርቲዎችና ዴሞክራስያዊ ድርጅቶች ያለባቸውን ታሪካዊ ኃላፊነት በአንድነት እንዲወጡ ይጠይቃል። በመጨረሻም – ጠለቅ ያለ ምርመራ ማድረግ ለሚፈልጉ በማጣቀሻዎች ሥር ያሰፈርኳቸውን መፃሕፍትና ድረገጾች መመርመር ጠቃሚ ነው። ነገሠ ጉተማ ካርል ማርክስ፣ ቭላድሚር ሌኒን … Continue reading “ዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት” እና አምባገነንነት በኢትዮጵያ ያስከተለው ሰቆቃ!
የታሪካችን “ታሪክ” እና አዲስ አበባ (አቶ አቻምየለህ ታምሩ ላቀረቡት ሀተታ የተሠጠ ምላሽ)
ይህ ጽሁፍ ሰሞኑን አቶ አቻምየለህ ታምሩ “የነኦቦ በቀለ ገርባ መግለጫና አዲስ አበባ” የሚል ርዕስ ለሰጠው ሀተታ የተሠጣ ምላሽ ነው። [ይህ ፅሁፍ የአዲስ አበባን ባለቤት ለመበየን አይቃጣውም፡፡ የዚህ ጽሑፍ ዓላማ ከዚህ ይርቃል። የአቻሜለህን የአሸናፊነት ሀተታ፣ ከታሪክ አፃፃፍ፣ ከታሪክ እይታ፣ ከህዝቦች ግንኙነት፣ ከምንጮች አጠቃቀም እና ከመረጃ (fact) ግድፈት አንፃር በአጭሩ ለማንሳት ነው፡፡ የበለጠ የተረዳ ደግሞ፣ የሁለታችንንም ሀሳብ ተችቶና አዳብሮ በቀጣዩ ብንማርበት … Continue reading የታሪካችን “ታሪክ” እና አዲስ አበባ (አቶ አቻምየለህ ታምሩ ላቀረቡት ሀተታ የተሠጠ ምላሽ)