አፓርታይድ: ክፍል-7፡- ፖለቲካ ሲያረጅ አመፅ ይወልዳል!

አንድ መንግስታዊ ስርዓት አራት የለውጥ ደረጃዎች አሉት። እነሱም፡- ህልውና (Survival)፣ እድገት (Growth)፣ ልማት (development) እና ብልፅግና (Evolution) ናቸው። የትኛውም መንግስት ቢሆን ለውጥና መሻሻል ከማምጣት በፊት በቅድሚያ የስርዓቱን ሕልውና ማረጋገጥ ይኖርበታል። ይህ መንግስታዊ ስርዓቱ ከተዘረጋ በኋላ ባሉት የመጀመሪያ አስር አመታት ውስጥ የሚከናወን ይሆናል። በኢትዮጲያ ከደርግ ውድቀት በኋላ እ.አ.አ. ከ1991 – 2001 (1983 – 1993 ዓ.ም) ባሉት … Continue reading አፓርታይድ: ክፍል-7፡- ፖለቲካ ሲያረጅ አመፅ ይወልዳል!

A poem: for those wondering what it’s all about

(by Murray Lachlan Young) Please listen very carefully For taken Hypothetically Supported comprehensively Basically originally A single singularity Exploded quite impressively Expanded exponentially Creating stars and galaxies With what must be quite logically And coolly cosmologically The building blocks of you and me And continents and land and sea A process evolutionary Through dinosaur hegemony … Continue reading A poem: for those wondering what it’s all about

Tortoises all the Way Down

(by Murray Lachlan Young) The world is not round The world is flat And it sits on a giant Tortoise’s back And that Tortoise Sits on another Tortoise And so on and so forth The tortoises abound But you won’t catch me out Asking - what’s at the bottom? It’s Tortoises All the way down … Continue reading Tortoises all the Way Down

ልክ_አስገቢ…

ዋቀዮ-ጉዳን ለምነው ለቁልቢው ተስለው የለውጥ ማቀጣጠያ ለኩሰው በሃሮማያ ተሻገሩና በዋቤ-ሸበሌ ገብተው አደሩ  ባሌ “ከመደ-ወላቡ አያልፍም ወጀቡ” ብለው ሲሉን በነገደ-ሊበን አመያ፣ ኩታዬ፣ ወሊሶ ታላቅ ቁጣ ተቀስቅሶ መላ ወለጋን አዳርሶ በቃ ሲባል ወጀቡ አዲስ አባባ ገቡ እሰይ……በሉ ደህና ግቡ ልክ_አስገቢን…ልክ_አስገቡ ethiothinkthank.com

“ዝ…ም” አልን!

ስንናገር…"ፀረ-ሰላም… …ጭር ሲል አይወዱም" ስንናገር…"ፀረ-ልማት… …የዴሞክራሲ ጠላት" ስንናገር…"ነውጠኛ… …ድሮ-ናፋቂ ነፍጠኛ …ጠባብ ብሔርተኛ" ስንናገር…"አክራሪ… …ፀረ-ህዝብ አሸባሪ" ስንናገር…"ተንበርካኪ… …የሻቢዕያ ተላላኪ...." ስንናገር……ስንናገር ሲሰድቡን እንዳልነበር ዛሬ ላይ "ዝም" አልን በቃላት የሰደቡንን፣ በተግባር ሆነው እያየን ዝምም፣ ጭ…ጭ አልን ለውጥ አይቀርም ብለን… **** ህዳር 29/2008 ዓ.ም ethiothinkthank.com