ቀማሽ_መንግስት

Teddy Afro Concert On Blog

ትግራይ: እማማ ብሬ’ን ወይስ ዘርዓይ’ን??

ትግራይ…መቀሌ…ዓዲ-ሃቂ ሰፈር…ትግራዋይቷ እማማ ብሬ ግቢ ሦስት ጓደኞቼ ቤት ተከራይተው ይኖራሉ። ከጎንደር፣ አምቦ እና ሰመራ ዩኒቨርሲቲዎች የመጡና የማስተርስ ድግሪ ትምህርታቸውን በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ዓዲ-ሃቂ ካምፓስ የሚከታተሉ ናቸው። እነዚህን ሰዎች በአንድ ላይ ያገናኛቸው ከምንም በፊት ሰውነት (ሰብዓዊነት) ነው። በመቀጠል የአከራይና ተከራይ የጥቅም ግንኙነት። ለአሁን ዘመን ፖለቲካ እንዲያመች ደግሞ ከየትኛው ብሔር እንደመጡ ልንገራችሁ፤ ወላይታ፣ አማራ፣ ኦሮሞ እና ተጋሩ (ትግሬ) … Continue reading ትግራይ: እማማ ብሬ’ን ወይስ ዘርዓይ’ን??

“የሙቀጫ መቃብር” እና ኢትዮጲያዊነት

ከ20 የሚበልጥ ሙቀጫ ከመሬት ውስጥ ተቀብሮ ብታገኝ ምን ትገምታለህ? ምንልባት ቦታው የአምልኮ ስፍራ እንደሆነ መገመት ሊቀል ይችላል። የሙቀጫ መቃብር የኢትዮጲያዊነት ማሳያ ቦታ እንደሆነ መገመት ቢከብድም እውነታው ግን ያ ነው። ያኔ እንዲህ እንደአሁኑ በጭፍን ጥላቻ ሀገር ማቅ በለበሰችበት የታሪክ ዘመን፣ ሙስሊም መሆን ለሞት-ቅጣት በሚዳርግበት ያ ቀውጢ ዘመን፣ የወሎ ክርስቲያን ሙስሊም ወገኖቹን ደብቆ፣ ጌሾና ብቅል የሚወቅጥበትን ሙቀጫ … Continue reading “የሙቀጫ መቃብር” እና ኢትዮጲያዊነት