“የኦሮሚያን ልዩ ጥቅም ለማስከበር” እያሉ በነፃ አሳልፎ መስጠት አለ እንዴ?

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ ላይ አራት ግዜ አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል “እምብርት ላይ የምትገኝ በመሆኗ” ይላል። የሕገ-መንግስቱ አንቀፅ 49 (5) ግን አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል “መሃል” የሚገኝ መሆኑን የሚጠቅሰው “ሁለቱን በሚያስተሳስሩ አስተዳደራዊ ጉዳዮች” ሊኖሩ እንደሚችሉና በዚህም የክልሉ ልዩ ጥቅም ሊጠበቅለት ስለሚገባ ነው። የሕገ-መንግስቱ ድንጋጌ ታሳቢ ያደረገው አዲስ አበባ የክልሉ “እምብርት” በመሆኗ ላይ አይደለም። በ54ሺህ … Continue reading “የኦሮሚያን ልዩ ጥቅም ለማስከበር” እያሉ በነፃ አሳልፎ መስጠት አለ እንዴ?

Advertisements

የዴሞክራሲ አብዮትን “በኢኮኖሚ አብዮት” ማጨናገፍ አይቻልም!

ባለፈው ሳምንት "የኦሮሚያ የኢኮኖሚ አብዮት፡ በስህተት ላይ ስህተት በመድገም ስህተትን ማረም” በሚል ርዕስ አንድ ፅሁፍ አውጥቼ ነበር። በፅሁፉ ዙሪያ ከተሰጡኝ አስተያየቶች ውስጥ በአብዛኛው “ፅሁፉ የኢኮኖሚ አብዮቱን ዓላማና ግብ በትክክል አይገልፅም” የሚሉ ነበሩ። በመሆኑም ጉዳዩ በዝርዝር ለማብራራት እየተዘጋጀሁ ሳለ የአማራ ክልል ተመሣሣይ የኢኮኖሚ አብዮት ለመጀመር በዝግጅት ላይ መሆኑን የሚገልፁ ዘገባዎች ወጡ። በዘገባው መሰረት የአማራ ክልል “ዓባይ … Continue reading የዴሞክራሲ አብዮትን “በኢኮኖሚ አብዮት” ማጨናገፍ አይቻልም!

African governments learn to block the internet, but at cost

“The government doesn’t want the spread of information that’s out of its control, and this bears all the hallmarks of dictatorship,” Seyoum said.

‘It’s life and death’: how the growth of Addis Ababa has sparked ethnic tensions

The most likely scenario, as so often is the case, is that some kind of middle way will be found... The “Africa rising” narrative does not fit this messy reality – but nor does its pessimistic opposite. Addis Ababa, like Ethiopia as a whole, has always charted its own path, confounding predictions and confusing pundits. This is unlikely to change now. There will doubtlessly be further waves of unrest, and detentions, repression and deaths. There will be some minor concessions from the authorities. Economic growth may slow. But it does not feel like the revolution is just around the corner.

በሁሉም የት/ት ደረጃ የመምህራን ደመወዝ ከመንግስት ሠራተኞች እንደሚበልጥ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት በጥር ወር 2009 ለመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ስኬል ማስተካከያ መድረጉ ይታወቃል። ይህ የደመወዝ ማስተካከያ ከዚህ ቀደም ከሌላው የመንግስት ሰራተኛ ከፍ ያለ የደመወዝ ስኬል ያላቸው ተቋማትን አይመለከትም። በዚህ የደመወዝ ማስተካከያ ያልተካተቱ የመንግስት ሰራተኞችም የተለያዩ ቅሬታዎችን እያቀረቡ በመሆኑ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር እና ትምህርት ሚኒስቴር ጋራ በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ … Continue reading በሁሉም የት/ት ደረጃ የመምህራን ደመወዝ ከመንግስት ሠራተኞች እንደሚበልጥ ተገለፀ

የሥራ-ዕድል በብር አይገዛም! 

አንድ ወዳጄ ካለፈው ዓመት ጀምሮ በኦሮሚያ ክልል “የሥራ-ዕድል ለመፍጠር አንቅስቃሴ ተጀምሯል” በሚል ርዕስ የቀረቡ ዘገባዎችን ሰብስቦ በፌስቡክ ገፁ ላይ ለጥፎ አነበብኩ። ጏደኛዬ “በክልሉ ከተፈጠረው የሥራ-ዕድል ይልቅ ‹የሥራ-ዕድል ሊፈጠር ነው› የሚለው ዜና ቁጥር ሊበልጥ ነው” የሚል ትችት ሰንዝሯል። ለምሳሌ፣ ታህሳስ 26/2009 ዓ.ም የቀረበው የዜና ዘገባ፤ “የኦሮሚያ ክልል 6.6 ቢሊዮን ብር ለሥራ-ዕድል ፈጠራ ለማዋል ወስኗል” ይላል።  በእርግጥ … Continue reading የሥራ-ዕድል በብር አይገዛም! 

Ethiopia: Welcome to the Ethiopian Wide Web

By Tess Conner Last week, the government in Ethiopia approved, much to the outcry of the rights activists, a new Computer Crime Proclamation, which, according to the government, is designed to protect the state and citizens from crimes committed using computers. It is not clear if governments, especially the US and individual EU member states, … Continue reading Ethiopia: Welcome to the Ethiopian Wide Web

Ethiopia: A Way Out of Debt Distress

The most talked economic performance of Ethiopia is evidently happening with considerably increasing domestic and external vulnerabilities. The economic grew by 8.7pc in 2014/15, supported by the booming manufacturing and construction sectors. However, inflation has been on the rise to disgracefully and almost literally offset what has been built. External vulnerabilities have also increased as … Continue reading Ethiopia: A Way Out of Debt Distress