የህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ባለመግባባት ቢቋጭ ግብፅ የምትወስዳቸው እርምጃዎች ሴናርዮዎች!!

(ፀሐፊ: Raphael Addisu|17 June, 2020) ሀ) ከኢትዮጵያ ጋር ወደ ቀጥታ ጦርነት አትገባም!! ይህ የማይሆንበትና ግብፅ ከኢትዮጵያ ጋር ቀጥተኛ የምድርም ሆነ የአየር ላይ ጦርነት ለመግጠም የማትደፍርባቸው ቢያንስ ሁለት ምክንያቶች:- 1ኛ.) በአለም አቀፍ ህግ መሰረት ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ለማወጅ የሚያበቁ መነሻዎች የሏትም:: ይህ ደግሞ ግብፅን የአንድን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት መስራች አባል ሀገር የግዛት ሉዓላዊነት የተፃረረች (aggressor) የሚያደርጋት … Continue reading የህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ባለመግባባት ቢቋጭ ግብፅ የምትወስዳቸው እርምጃዎች ሴናርዮዎች!!

New round of Ethiopia’s Renaissance Dam talks kicks off in Khartoum | Cairo Post

The Dutch firm Deltares withdrew from a bid to conduct the dam studies due to divergences of roles with the French BRL group and the competence of each firm in preparing the report on the impact of the dam.

ከድንቁርና ግርዶሽ ገለጥ አድርጐ ያየ፤ አክሱም-ፅዮን በአክሱም ስልጣኔ ብስባሽ ላይ የበቀለች አረም መሆኗን ይረዳል።

ስልጣኔ የሚሞተው፣ ብልፅግና የሚበሰብሰው፣ ልማት እና እድገት የሚጠፋው የሥልጣኔ አቅም፣ የለውጥና መሻሻል መንፋስ ከሕብረተሰቡ ውስጥ በሂደት ሲሸረሸርና ሲጠፋ ነው። ይህም የሚሆነው በተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች መካከል ያለው “ልዩነት” ሲጠፋ፤ ሁሉም የሕብረተሰብ ክፍሎች በተመሣሣይ በሆነ እምነት፣ መርህ እና መመሪያ ሲመሩ ነው። በቻይና፣ በአክሱም፣ በግብፅ፣ በሕንድ፣…ወዘተ፣ የሥልጣኔ ማዕከል በሆኑ ቦታዎች ሁሉ፣ ሃይማኖት የሥልጣኔ መሰረት የሆነውን “ልዩነት”ን በ”ተመሣሣይነት” እየተካ፣ … Continue reading ከድንቁርና ግርዶሽ ገለጥ አድርጐ ያየ፤ አክሱም-ፅዮን በአክሱም ስልጣኔ ብስባሽ ላይ የበቀለች አረም መሆኗን ይረዳል።

ICE Case Study, Nile: Environmental Problem

The nations are barely satisfied by what they now receive and it is foreseen that their needs will increase as populations rise, industrial growth takes place, and more land is irrigated with Nile water for agricultural use in nations besides Egypt. Egypt's cropland is already 100% irrigated, fostering an amazing reliance on the flow of … Continue reading ICE Case Study, Nile: Environmental Problem

NILE RIVER DISPUTE: ICE CASE STUDY (Part-II)

THE MODERN HISTORY OF THE NILE CONFLICT ***************************** The modern history of the Nile conflict began with the 20th century. The English were quick to realize the importance the river would have for their colonies. Over the centuries, in the swamps of the Sudd, strong winds and the force of the river had created natural … Continue reading NILE RIVER DISPUTE: ICE CASE STUDY
(Part-II)

NILE RIVER DISPUTE: ICE CASE STUDY (Part-I)

INTRODUCTION ***************************** Current tensions between Egypt and Sudan, its neighbor to the south, are merely a continuation of a two thousand year-old struggle over who will control the regions scarce water resources. As more of the nations in the Nile valley develop their economies, the need for water in the region will increase. And while … Continue reading NILE RIVER DISPUTE: ICE CASE STUDY (Part-I)