አብዮታዊ ዴሞክራሲ፤ የኅብረ-ብሔር ፖለቲካ መልሕቅ ወይስ የአኃድ ድርጅት ግልቢያ?

በመንግሥቱ አሰፋ (ዶ/ር) "ዲሞክራሲያዊ ማዕከላዊነትን መጠበቅ የማይገረሰስ የኢህአዴግ መርህ ነው":: ኃይለማሪያም ደሳለኝ የኢፌዴሪ መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር መግቢያ ታሪካዊ ዳራ አብዮታዊ ዴሞክራሲ በብዙ ነገሩ ከማርክሲስት-ሌኒኒስት አስተሳሰብ ጋር ተመሳሳይ መሰረታዊ የፖለቲካ ጽንሰ-ሐሳብ ያለው መሆኑን ብዙ የዘርፉ ምሁራን ይናገራሉ፡፡ አሁን ሀገራችን ኢትዮጵያን እየመራት ያለው ድርጅት ከ1983 ዓ.ም. ወዲህ ይህን የፖለቲካ ርዕዮተ-ዓለም ተቀብሎ ያራምዳል፡፡ ወደ ሥልጣን ከመዉጣቱ በፊት ኮሚዩኒዝምን … Continue reading አብዮታዊ ዴሞክራሲ፤ የኅብረ-ብሔር ፖለቲካ መልሕቅ ወይስ የአኃድ ድርጅት ግልቢያ?

Advertisements

Ethnic Politics: The Ethiopian Babel Tower

"The project we hoped would bring our patriotic fantasy into reality and increase our connectedness in the face of historical impossibility has become the source of fabricated identities and irreconcilable notions of our understanding of what being human means after all."

Hegemony

By Melese Birmeji It is one of the characteristics of political struggle that it involves a "we" who oppose a "they," and always, they commit crimes while we make mistakes. Ultimately, of course, every crime is an error, and results from an error in thinking; the difference is that a criminal act stems from a … Continue reading Hegemony

“አቤት’ና ወደዬት ?” Vs “ለምና’ና እንዴት?”

አሁን ባለው የሀገራችን ፖለቲካዊ ሁኔታ ሁለት አይነት ሃይሎች አሉ፦ አንደኛ፦ ተግባራዊ እንቅስቃሴያቸውን "አቤት?" እና "ወደዬት?" በሚሉ ጥያቄዎች የሚመሩ ትዕዛዝ ተቀባዮች ሲሆኑ፣ ሁለተኞቹ የራሳቸውንና የሌሎችን እንቅስቃሴ "ለምና?" እና "እንዴት?" በሚሉ ጥያቄዎች የሚመረምሩ የነፃነት አፍቃሪዎች ናቸው። የመጀመሪያዎቹ ከሚውጡት በላይ የጐረሱ ስለሆኑ "ለምን፥ እንዴት?" የሚሉ ምክንያታዊ ጥያቄዎችን ማንሳት ይከብዳቸዋል። ሁለተኞቹ የእለት ጉርሣቸውን እየተቀሙ ስለሆነ "አቤት፥ ወደዬት?" እያሉ ታዛዥ … Continue reading “አቤት’ና ወደዬት ?” Vs “ለምና’ና እንዴት?”

ብሔር እና ቋንቋ

"…የየጐሳ ልጆች ያስመሰለን ታሪካዊ አጋጣሚና በቦታ መወሰን ምክንያት ግማሾቻችን የአንዱን ነገድ ቋንቋ፣ ሌሎቻችን ደግሞ የሌላውን ነገድ ቋንቋ ስለምንናገር ነው። ለምሳሌ፥ ደምቢያን (ጎንደርን) እና ጎጃምን የወሰዱ ኦሮሞዎች የልጆቻቸው ቋንቋ አማርኛ ሆኗል፤ አማራ መስለዋል። የአርሲ ሕዝብ ከግማሽ በላይ የሐድያ ትውልድ ሆኖ ሳለ ቋንቋው ኦሮምኛ ሆኗል፤ ኦሮሞ መስሏል።…የምንናገረው ቋንቋን ተከትለን ኢትዮጲያ ውስጥ የተፈፀሙትን ድርጊቶች ያንዱ ወይም የሌላው ቋንቋ … Continue reading ብሔር እና ቋንቋ

How routine kills our Government

The disease which afflicts bureaucratic governments, and which they usually die of, is routine. They perish by the immutability of their maxims; and, still more, by the universal law that whatever becomes a routine loses its vital principle, and having no longer a mind acting within it, goes on revolving mechanically though the work it … Continue reading How routine kills our Government

“ሀገር ሽያጭ” ያለ ሁሉ ሀገር-ቸርቻሪ ነው!

"በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም። እኔ ገብረ ማሪያም የኢትዮጲያ እጨጌ፣ በኢትዮጲያ ገዢ #በራስ_አሊ ስም የሚከተለውን ተስማምቻለሁ። ለቤልጅግ ንጉሥ ግርማዊ ቀዳማዊ ሊዎፖልድና ለእሳቸው ወራሾች ሁሉ እንዲሆን #የአጋሜን_አውራጃ በሙሉ #ከአዲግራት_እስከ_ባህሩ ድረስ ሰጥተናል” የሚል ነበር። ጳውሎስ ኞኞ (1985)፥ አጤ ቴዎድሮስ፥ ገፅ 40 – 41 https://ethiothinkthank.wordpress.com

ኢትዮጲያኖች ነፃነትን እንዲያገኟት ይናፍቋት…እንዲናፍቋት ይወቋት… #ethiothinkthank ላይ ሄደው ይተዋወቋት!!!

የማያውቅ ሁሉም ፖለቲካዊ እና ሕጋዊ ተቋማት የተመሰረቱት የሰውን መሰረታዊ መብት፥ ነፃነትን ለማክበርና ማስከበር እንዲቻል ነው። የተለያዩ የመንግስት አካላት፤ ሕግ አውጪዎች፣ አስፈፃሚዎችና ሕግ ትርጓሚዎች፣ የሞያና ሲቭል ማህበራት፣ የመብት ተሟጋች ድርጅቶች፣ በአጠቃላይ ሁሉም የሕብረተሰብ ክፍል ስለ “ነፃነት” የጠራ ግንዛቤ ሊኖረው ይገባል። ከተቋማዊ መዋቅሮች ባለፈ፣ ሕይወትን በነፃነት መምራት የሚሻ ማንኛውም ግለሰብ፣ ስለ ነፃነት አጥብቆ በመጠየቅ በዕውቀት ላይ የተመሰረተ … Continue reading ኢትዮጲያኖች ነፃነትን እንዲያገኟት ይናፍቋት…እንዲናፍቋት ይወቋት… #ethiothinkthank ላይ ሄደው ይተዋወቋት!!!

ሀበሻ_ሲመቸውም_አይቻልም! ሳይመቸውም አይቻልም! በነብይ_መኮንን

#ሀበሻ_ሲመቸውም_አይቻልም! #ሳይመቸውም_አይቻልም! በነብይ_መኮንን ***************** "አሁን ትምህርትህ ምን ላይ ደረሰ?” "አሁንማ በሕክምና ዶክትሬቴን ጨርሼያለሁ?” "ኦው! ሐኪም ነሃ! የት ትሰራለህ?” "እዚህ ላይ ነው ጉዱ!” "እንዴት?” "ወዳጄ! አሜሪካን ሀገር የሕክምና ዶክትሬትህን ትይዛለህ እንጂ በቀጥታ ሐኪም ትሆናለህ ማለት አይደለም።” "አልገባኝም። ሥራ በቀላሉ አይገኝም ወይስ አይቀጥሩህም?” "አ..ዎ..እንደሱ ማለት ይሻላል ባክህ፣ በደፈናው።” "ግራ አጋባኝ። እነዚህ ሀበሾች ሥራ ጋ ሲደርሱ አፋቸውን የሚይዛቸው … Continue reading ሀበሻ_ሲመቸውም_አይቻልም! ሳይመቸውም አይቻልም! በነብይ_መኮንን