የእናቶች ቀን፡ በፀረ-ጦርነት ቀን ስለ እናት ፍቅር መቀባጠር…

አብዛኞቻችን፣ ትላንት ታስቦ እንደዋለው #የእናቶች_ቀን (Mother’s Day) ያሉ የመታሰቢያ ቀኖችን አስመልክቶ የምናደርጋቸው ነገሮች በጣም አስቂኝና በዕለቱ መዘከር ከነበረበት ነገር ጋር ፍፁም   የማይገናኝ ነው። የእናቶች ቀንን አስመልክቶ "እማዬ እወድሻለሁ…፣ ማሚ ያንቺ ውለታ እኮ…" ምናምን እያሉ ሲቀባጥሩ ማየት ያስጠላል። አሁን ይህን ፅሁፍ ለመፃፍ ያነሳሳኝ ፌስቡክ ላይ የተመለከትኩት ፎቶ ነው። ትልቅ ድንጋይን በጠገራ እየፈለጠ የእናቱን ቅርፅ ለሰራ አንድ … Continue reading የእናቶች ቀን፡ በፀረ-ጦርነት ቀን ስለ እናት ፍቅር መቀባጠር…

Social Origins of Democracy: Historical Origins of Democracy

The genesis of democracy can be traced back to the Greek city-state of Athens. The democratic idea of a government responsible to the governed, of trial by jury and of civil liberties of thought, speech, writing and worship have been stimulated by Greek history. Emphasis on liberty and the studies related to man were the … Continue reading Social Origins of Democracy: Historical Origins of Democracy

Social Origins of Democracy

Over the past two decades, a democratic revolution has been sweeping the world, starting in Latin America, then spreading through Eastern Europe and most recently across Africa. According to the research organization Freedom House, 117 of the world's 191 countries are considered democratic. This is a vast increase from even a decade ago. Over the … Continue reading Social Origins of Democracy

በፅሁፍ ፍርሃት፥ ዕውቀትና ዘላለማዊነትን አሸንፋለሁ!

ምሳ ሰዓት ላይ ወደ ቤት ስገባ ስለ አንድ ነገር መፃፍ እንዳለብኝ እያሰብኩ ነበር። ነገር ግን፣ መፃፍ እንዳለብኝ እንጂ ስለ ምን እንደምፅፍ አላሰብኩበትም ነበር። ታዲያ፣ ኮምፒውተሬን ከከፈትኩ በኋላ ስለምን መፃፍ እንዳለብኝ ባስብ…ባስብ አንድም የፅሁፍ ሃሳብ ጠብ አልል አለ። ከሁለት ሰዓት በላይ ስለ ምን መፀፍ እንዳለብኝ ማሰቡ ደከመኝ። “ዛሬ ባይፃፍስ…” ብዬ በመስኮት ወጪ-ወራጁን መመልከት ጀመርኩ። ከተወሰኑ ደቂቃዎች … Continue reading በፅሁፍ ፍርሃት፥ ዕውቀትና ዘላለማዊነትን አሸንፋለሁ!

ዝግመትና መንግስት፡ ፍጥነትና ነፃነት

በእርግጥ አነሳሴ፣ በሀገራችን ያለውን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ተደራሽነትና ሰሞኑን ኢትዮ-ቴሌኮም እየወሰዳቸው ባሉት እርምጃዎች ዙሪያ የዳሰሳ ፅሁፍ ለማቅረብ ነበር። የዓለም የቴሌኮምዩኒኬሽን ማህበር (ITU) በ2015 የፈረንጆች አመት ያወጣውን ሪፖርት በወፍ-በረር እያነበብኩ ነበር። የአለም ሀገራት በዘርፉ ያላቸውን የልማት ደረጃ ከሚያሳው ሰንጠረዥ ውስጥ ኢትዮጲያን ከላይ ወደ ታች እየወረድኩ ብፈልጋት አጣኋት። ፍለጋዬን ከታች ወደ ላይ አድረኩ። 167ኛ፡ ቻድ፣ 166ኛ፡ ኤርትራ፣ 165ኛ፡- … Continue reading ዝግመትና መንግስት፡ ፍጥነትና ነፃነት

ሀገር ማለት ነፃነት ነው!

ድሮ – ድሮ “ሀገር ማለት መሬት ነው” ይባል ነበር። ቀጠለና “ሀገር ማለት ሰው ነው” የሚለው መጣ። ባለፈው ሳምንት “ሀገር ማለት ትዝታ ነው” የሚል ፅሁፍ በወጣ በማግስቱ “ሀገር ማለት አስተሳሰብ ነው” የሚል ሌላ ፅሁፍ በማህበራዊ ድረገፅ ላይ ተለጥፎ አነበብኩኝ። ነገሩ ገርሞኝ ሌሎች ፅሁፎችን ሳፈላልግ፤ “ሀገር ማለት እናት ናት”፣ “ሀገር ማለት ሕገ-መንግስት ነው”፣ እና አንዳንድ ጭራሽ ግራ … Continue reading ሀገር ማለት ነፃነት ነው!

The Objective Standard: Ayn Rand

Everyone today knows that governments such as Nazi, communist, and theocratic regimes have tortured, slaughtered, and otherwise ruined the lives of hundreds of millions of people (and counting). A person forced by a government into a eugenics lab or a concentration camp cannot live as a human being, because he cannot act on the judgment … Continue reading The Objective Standard: Ayn Rand

ልማትና ዴሞክራሲ፡ የመለስ ዜናዊ ፍልስፍና- ክፍል-1

አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ “ዴሞክራሲ ቅንጦት ነው” በማለት ለቢቢሲ ሬድዮ በሰጠው አስተያየት ዙሪያ ሁለት ተከታታይ ፅሁፎችን፤ በመጀመሪያ ኃይሌ አስተያየቱን በሰጠበት አግባብ ዙሪያ፣ በመቀጠል ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ስለሆነው ነፃነትና ከሰው-ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ ጋር ስላለው ቁርኝት በዚሁ ድረገፅ ላይ አውጥቼ ነበር፡፡ በእርግጥ በአስተያየቱ መሰጠቱ፣ ወይም ደግሞ በማህበራዊ ድረገፆች መነጋገሪያ አጀንዳ መሆኑ ለእኔ ይኽን ያህል አሳሳቢ አይደለም፡፡ ከዚያ ይልቅ፣ አሁን … Continue reading ልማትና ዴሞክራሲ፡ የመለስ ዜናዊ ፍልስፍና- ክፍል-1

ልማትና ዴሞክራሲ፡ የመለስ ዜናዊ ፍልስፍና – ክፍል 2

በባለፈው ክፍል ለመግለፅ እንደሞከርኩት፣ ለልማትና እድገት ምቹ የሆኑ ማህበራዊ እሴቶች፣ ልማዶች እና ደንቦች ለአንድ ሀገር ብልፅግናና እድገት ወሳኝ የሆኑ ማህበራዊ ካፒታል (Social capital) ናቸው፡፡ እንደ ኢትዮጲያ ያሉ ሀገራት ዘላቂ ልማትና ፈጣን እድገት እንዲያስመዘግቡ በቅድሚያ እነዚህ ማህበራዊ ሃብቶች በሚፈለገው ደረጃ ሊኖሯቸው ይገባል፡፡ ይህ ክፍል በዋናነት በሁለት መሰረታዊ ጥያቄዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡ በቅድሚያ “እንደ ኢትዮጲያ ላሉ … Continue reading ልማትና ዴሞክራሲ፡ የመለስ ዜናዊ ፍልስፍና – ክፍል 2

Immanuel Kant and Nazism

Was Kant somehow responsible for the rise of Nazism? Smith explores two points of view on this issue. In The Ayn Rand Letter ( December 4, 1982), Rand said of Leonard Peikoff’s book, The Ominous Parallels (1982), that it “traces the philosophic sources of altruism, showing the unbroken line of development that led to the … Continue reading Immanuel Kant and Nazism