“ኢትዮጵያ ከታላቁ ህዳሴ ግድብ የምታገኘውን ጥቅም ለማሳጣት በግብጽ የሚደገፉ ናቸው” አቶ አዲሱ አረጋ

የተቃውሞ ሰልፉን እያስተባበሩ ያሉ ቡድኖች ሕዝቡን ተጠቅመው የራሳቸውን የስልጣን ፍላጎት ለማሟላት የሚንቀሳቀሱ ናቸው፣ ኢትዮጵያ ከታላቁ ህዳሴ ግድብ የምታገኘውን ጥቅም ለማሳጣት በግብጽ የሚደገፉ ናቸው - አቶ አዲሱ አረጋ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኮሮናቫይረስ መከላከልና ሰሞኑን በክልሉ በተለያዩ አካላት እየተጠሩ ያሉ ሰላማዊ ሰልፎችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። መግለጫውን የሰጡት በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ … Continue reading “ኢትዮጵያ ከታላቁ ህዳሴ ግድብ የምታገኘውን ጥቅም ለማሳጣት በግብጽ የሚደገፉ ናቸው” አቶ አዲሱ አረጋ

የኢትዮጵያዊነት ውኃ ልክ ማን ነውን

ሰው ራሱን የሚገልፅበት፣ ሌላውን የሚያይበት፣ ሀገሩን የሚወድበት የየራሱ መንገድ አለው። ሁሉም ሰው አንድ ዓይነት ባኅሪይ፣ አንድ ዓይነት ሥራ፣ አንድ ዓይነት የትምህርት መስክ እና የትምህርት ደረጃ፣ ተመሳሳይ መልክ ሊኖረው አይችልምና። አንዱ ከሌላው ይለያል እንጂ አይበልጥም ደግሞም አያንስም።   የኛ ማኅበረሰብ በታሪክ በንጉሣዊ ሥርዓት እና ሌሎች የማኅበረፖለቲካዊ፣ ኃይማኖታዊ እና ባሕላዊ ትውፊቶች በተገነባው የበላይ እና የበታች (ጌታ እና ሎሌ) … Continue reading የኢትዮጵያዊነት ውኃ ልክ ማን ነውን

ግንቦት ሃያ ለአዲሱ ትውልድ ምኑ ነው?

ከዘመናዊው ታሪካችን ጅማሬ አንስቶ በሶስት ስርአቶች (በአጼዎቹ፣ ሶሻሊስቱ ደርግና በአቦዮታዊው ዲሞክራሲ ኢህአዴግ) ብቻ ሀገራችን ወደ አስር የሚጠጉ መሪዎችን አስተናግዳለች፡፡ በሶስቱም ሰርአቶች መንበሩን የተቆጣጠሩት መሪዎች አንድ የሚያደርጋቸው ነገር ቢኖር ባለጊዜው መሪ ከእርሱ በፊት የነበረውን ስርአት/መሪ ጠላት አድርጎ መቁጠሩና ያለፈውን “ባለጊዜ” ጥላሼት በመቀባትና ስራዎቹን በዜሮ በማባዛት በህዝቡ ዘንድ ያለው ቅቡልነት መመስረት ነው፡፡ የአጼ ቴውድሮስ ስልጣን የራሳቸውን ፍላጎት … Continue reading ግንቦት ሃያ ለአዲሱ ትውልድ ምኑ ነው?

ኦሮሞና አማራ: ከጠባብነትና ትምክህት ወደ አንድነት

ኢህአዴግ እንደ ፓርቲና መንግስት የችግሮች ሁሉ መንስዔ አድርጎ የሚወስደው የጥገኝነት አስተሳሰብና ተግባራትን ነው። ለህዝቡ ሰላም እና ሕገ-መንግስታዊ ሥርዓቱ አደጋ ናቸው ከሚላቸው ውስጥ፡- “ጥገኝነት፣ ጠባብነትና ትምክህተኝነት በዋናነት ይጠቀሳሉ። ላለፉት ሃያ አምስት አመታት እነዚህን ቃላት በስፋት ለፖለቲካ ፍጆታ ይጠቀምባቸዋል። በዚህ አመት በሀገሪቱ ከተከሰተው ግጭትና አለመረጋጋት አንፃር የእነዚህ ቃላት አጠቃቀምና ገላጭነት ምን ያህል ትክክል ነው? "በብሔር ማንነት" እና … Continue reading ኦሮሞና አማራ: ከጠባብነትና ትምክህት ወደ አንድነት

ዝግመትና መንግስት፡ ፍጥነትና ነፃነት

በእርግጥ አነሳሴ፣ በሀገራችን ያለውን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ተደራሽነትና ሰሞኑን ኢትዮ-ቴሌኮም እየወሰዳቸው ባሉት እርምጃዎች ዙሪያ የዳሰሳ ፅሁፍ ለማቅረብ ነበር። የዓለም የቴሌኮምዩኒኬሽን ማህበር (ITU) በ2015 የፈረንጆች አመት ያወጣውን ሪፖርት በወፍ-በረር እያነበብኩ ነበር። የአለም ሀገራት በዘርፉ ያላቸውን የልማት ደረጃ ከሚያሳው ሰንጠረዥ ውስጥ ኢትዮጲያን ከላይ ወደ ታች እየወረድኩ ብፈልጋት አጣኋት። ፍለጋዬን ከታች ወደ ላይ አድረኩ። 167ኛ፡ ቻድ፣ 166ኛ፡ ኤርትራ፣ 165ኛ፡- … Continue reading ዝግመትና መንግስት፡ ፍጥነትና ነፃነት

Political Parties, Business Groups and Corruption in Developing Countries,

Although there are scholars who show that “greasing the wheels” can have efficiency improving outcomes, the general consensus is that corruption produces adverse effects: Rent seeking and corruption have significant social costs that divert valuable resources from productive activities; corruption distorts policy through restrictions on political and economic activity that create barriers to long-term growth; … Continue reading Political Parties, Business Groups and Corruption in Developing Countries,

Militaries in Business: Ethiopian Defense Engineering in my mind

In his well-known portrait of “war makers and state makers as coercive and self seeking entrepreneurs,” Charles Tilly analyzed patterns of state formation and resource acquisition in early modern Europe.1Yet the relationship between state making and entrepreneurship is also important for understanding a contemporary phenomenon in the developing world: military involvement in business enterprises. From … Continue reading Militaries in Business: Ethiopian Defense Engineering in my mind

ዘላቂ የሆነ የጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት እድገት በሠራተኛ ቅጥር እንጂ በገንዘብ ቁጥር አይለካም! በስዩም ተሾም

"እድገት” ለአነድ ቢዝነስ ተቋም የስኬታማነት ምልክት ከመሆን ባለፈ፣1በአሠራር እና የሥራ አመራር ሂደት ተቋሙ ሥረ-ነቀል ለውጥ ማምጣት እንደቻለ ማሳያ ነው።2የቢዚነስ ተቋምን እድገት ከምንለካባቸው የተለያዩ ዓይነት መስፈርቶች ውስጥ፡- የሽያጭ ገቢ መጠን፣ የሠራተኛ ቅጥር፣ የንብረት መጠንና ምርታማነት፣ የትርፍ ገቢ፣ እና ካፒታል ዋና ዋናዎቹ ናቸው።3ብዙውን ግዜ የጥ.አ.ተን እድገት ለመለካት የሚያገለግሉት መስፈርቶች የሽያጭ መጠን እና የሠራተኛ ቅጥር ናቸው።4በ2003 ዓ.ም ተሻሽሎ … Continue reading ዘላቂ የሆነ የጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት እድገት በሠራተኛ ቅጥር እንጂ በገንዘብ ቁጥር አይለካም! በስዩም ተሾም

የኢትዮጲያ የእድገት አቅጣጫ እየወሰደን ያለው ወደ “ቤጂንግ” ወይስ “ሲኦል”?

"…’ዴሞክራሲ ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚ እድገት አስፈላጊ ነው’ የሚል በጥናት ላይ የተመሰረተ መረጃ የለም።” ይህ የቀድሞው ጠ.ሚ መለስ ዜናዊ ያለ ምንም ማስመሰል በግልፅነት የተናገሩት ነው እውነት ነው። ሀሣቡን በይፋ፣ በመድረክ ላይ አንስተው የተናገሩት አዲስ አበባ ተካሂዶ በነበረው የኢኮኖሚክ ፎረም ላይ ነበር። እዚህ’ጋ አንድ ትዝ የሚለኝ አጋጣሚ፣ የቢቢሲው ጋዜጠኛ በመለስ ሃሣብ በጣም ግራ ተጋብቶ እንደነበር እና ሃሣቡን … Continue reading የኢትዮጲያ የእድገት አቅጣጫ እየወሰደን ያለው ወደ “ቤጂንግ” ወይስ “ሲኦል”?

በሚያግባባ_ቋንቋ_ጠይቀው_በማያግባባ_ቋንቋ_ለሚናገሩ_የኢትዮጲያ_ምሁራን!

በተለይ በማህበራዊ ሣይንስ ዘርፍ በሚሰሩ አብዛኞቹ ጥናታዊ ሥራዎች፣ ‘በአባሪነት’ የሚያያዘው ‘የመጠይቅ ቅፅ’....ለምን ጥናታዊ ሥራዎችን በእንግሊዘኛ እንደምናዘጋጅ ለማስረዳት ጥሩ ምሳሌ ይሆናል። ‘መጠይቅ’ በጥናቱ መፍትሄ ስለሚሰጠው 'ማህብረሰባዊ ችግር’ መረጃ ለመሰብሰብ እንዲቻል የጥናቱ ተሣተፊዎች በሚናገሩት ’ቋንቋ’ ይተረጎማል። ብዙውን ግዜ መጠይቅ በእንግሊዘኛ ተዘጋጅቶ ወደ አከባቢው ቋንቋ ይተረጎማል። ነገር ግን፣ ከመጠይቅ በስተቀር፣ የጥናቱ መረሃ-ግብር፣ ትንታኔ፣ የጥናቱ ውጤት፣ እንዲሁም በውጤቱ መሰረት … Continue reading በሚያግባባ_ቋንቋ_ጠይቀው_በማያግባባ_ቋንቋ_ለሚናገሩ_የኢትዮጲያ_ምሁራን!