ህወሓት አዲስ ሊቀመንበር መረጠ! 

29 November 2017 በጋዜጣዉ ሪፓርተር የሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ማዕከላዊ ኮሚቴ ሲያካሂድ የነበረውን የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ አዳዲስ ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር በመሾም አጠናቀቀ፡፡በዚህም መሠረት የመገናኛ፣ ኮሙዩኒኬሽና ኢንፎርሜሽን ሚኒስትሩ ደብረጽዮን ገብረሚካኤልን (ዶ/ር) ሊቀመንበርና ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሔርን ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ ሾመ፡፡  ሕወሓት በስብሰባው አቶ ጌታቸው አሰፋን፣ አቶ ዓለም ገብረዋህድን፣ አዲስ ዓለም ባሌማን (ዶ/ር)፣ አቶ አስመላሽ ወልደሥላሴን፣ አቶ … Continue reading ህወሓት አዲስ ሊቀመንበር መረጠ! 

የበሬ ስጋ እየበላህ የአህያን ስጋ መከልከል አትችልም!

“አህያ!” – “ደደብ፥ ደነዝ፥ የማይገባው” ለማለት፣ “በቅሎ አባትሽ ማን ነው ቢሏት አጎቴ ፈረስ ነው አለች” - ለአህያ ያለንን ዝግተኛ ግምት ያሳያል፣ “አህያ ሰባ ምን ሊረባ” - የአህያ ሥጋ እንደማይበላ ይጠቁማል፣ …ወዘተ። እድሜ ለአለም አቀፉ የገበያ ትስስር (Globalization)፣ በሀገራችን ክብር የተነፈጋት እና ዝቅተኛ ግምት የመሚሰጣትን አህያ የሚፈልግ እንግዳ ከሩቅ ምስራቅ ድረስ መጥቷል። የአህያን ሥጋ ቬትናሞች ለምግብ፣ … Continue reading የበሬ ስጋ እየበላህ የአህያን ስጋ መከልከል አትችልም!

የእናቶች ቀን፡ በፀረ-ጦርነት ቀን ስለ እናት ፍቅር መቀባጠር…

አብዛኞቻችን፣ ትላንት ታስቦ እንደዋለው #የእናቶች_ቀን (Mother’s Day) ያሉ የመታሰቢያ ቀኖችን አስመልክቶ የምናደርጋቸው ነገሮች በጣም አስቂኝና በዕለቱ መዘከር ከነበረበት ነገር ጋር ፍፁም   የማይገናኝ ነው። የእናቶች ቀንን አስመልክቶ "እማዬ እወድሻለሁ…፣ ማሚ ያንቺ ውለታ እኮ…" ምናምን እያሉ ሲቀባጥሩ ማየት ያስጠላል። አሁን ይህን ፅሁፍ ለመፃፍ ያነሳሳኝ ፌስቡክ ላይ የተመለከትኩት ፎቶ ነው። ትልቅ ድንጋይን በጠገራ እየፈለጠ የእናቱን ቅርፅ ለሰራ አንድ … Continue reading የእናቶች ቀን፡ በፀረ-ጦርነት ቀን ስለ እናት ፍቅር መቀባጠር…

Social Origins of Democracy

Over the past two decades, a democratic revolution has been sweeping the world, starting in Latin America, then spreading through Eastern Europe and most recently across Africa. According to the research organization Freedom House, 117 of the world's 191 countries are considered democratic. This is a vast increase from even a decade ago. Over the … Continue reading Social Origins of Democracy

ከመምህር ፓስተር ስትመርጡ…በቃኝ!

የሙርሲ እናት፣ የሙርሲ ቆንጆ፣ የሙርሲ ጉብል፣….እናንተ ሙርሲዎች፣… አንቺ ኢትዮጲያ፣.. እስኪ ልጠይቃችሁ። ኧረ እንደው ለመሆኑ የሰማሁት ነገር እውነት ነው? ከምር ግን፤ “ከዘመናዊ ትምህርት በፊት የወንጌል ስብከትን አስቀደማችሁ፣ ከመምህር ፓስተር መረጣችሁ” የሚባለው እውነት ነው እንዴ? ከትምህርት ቤት - መዝሙር ቤት፣ ከጤና ጣቢያ - ቤተ-ክርስቲያን ያስፈልጋል” ሲባል “በደስታ ጮቤ ረገጣችሁ” መባሉ ቅንጣት ያህል እውነትነት አለው? እንዲህ ከሆነ’ማ… የእናንተ … Continue reading ከመምህር ፓስተር ስትመርጡ…በቃኝ!

A poem: for those wondering what it’s all about

(by Murray Lachlan Young) Please listen very carefully For taken Hypothetically Supported comprehensively Basically originally A single singularity Exploded quite impressively Expanded exponentially Creating stars and galaxies With what must be quite logically And coolly cosmologically The building blocks of you and me And continents and land and sea A process evolutionary Through dinosaur hegemony … Continue reading A poem: for those wondering what it’s all about

Something and Nothing

(by Murray Lachlan Young) ----------------------------- If beyond everything there is nothing And nothing knows nothing of things And nothing knows nothing of nothing Then everything’s everything And for every thing to be something First something must say things are things For without a thing, to decide things are things Tell me how can a thing … Continue reading Something and Nothing

Engines of Creation: The Rise of the Replicators

The first replicators on Earth evolved abilities beyond those possible to RNA molecules replicating in test tubes. By the time they reached the bacterial stage, they had developed the “modern” system of using DNA, RNA, and ribosomes to construct protein.  Mutations then changed not only the replicating DNA itself, but protein machines and the living … Continue reading Engines of Creation: The Rise of the Replicators

Engines of Creation: Route Back

The uppermost layers of rock contain bones of recent animals, deeper layers contain bones of animals now extinct. Still earlier layers show no trace of any modern species. Below mammal bones lie dinosaur bones; in older layers lie amphibian bones, then shells and fish bones, and then no bones or shells at all. The oldest … Continue reading Engines of Creation: Route Back