ሕይወትን ኖ…ር..ና..ት

ግጥም

የኢህአዴግ ቅዠት

ቻይና ለሺህ አመታት ከተኛችበት እንቅልፏ ነቅታ፣ እንዲህ በፈጣን ሁኔታ ኢኮኖሚዋን ማሳደግ የቻለችው ህዝቦቿን ከመንፈስ ባርነት ነፃ ማውጣት በመቻሏ ነው። በዚህም፣ በቻይና ሥራ ሃይማኖት ነው። ኢትዮጲያ ውስጥ ግን የተገላቢጦሽ ሃይማኖት ሥራ ነው። ከወሩ 30 ቀናት ውስጥ በአማካይ 15 ቀናት ሥራ የሚሰራ ገበሬ ባለበት ሀገር ውስጥ ‘ለተፋጠነ የኢኮኖሚ እድገት ምቹ የሆኑ ማህበራዊ እሴቶች’ አለን ማለት አይቻልም። ይህ … Continue reading የኢህአዴግ ቅዠት