ኢህአዴግና ፋና፡ በራስ መዶሻ ራስን ማስቀጥቀጥ 

የተሃድሶ ስልጠናውን ሲመሩ የነበሩት የመንግስት ኃላፊ “አንዳንድ ግለሰቦች በማህበራዊ ሚዲያዎች፣ በተለይ ደግሞ በፌስቡክ የተሳሳቱ መረጃዎች በመልቀቅ ሕዝብና መንግስትን እያቃረኑ…” በማለት ተናገሩ። ቀጠሉና “እኛ እኮ ወደ ተለያዩ ቦታዎች ሄደን ሕዝቡን እናወያያለን። ለምሳሌ በቀደም ዕለት በአንድ የገጠር ቀበሌ እያወያየሁ ሳለ አንድ አርሶ አደር እንዲህ አለኝ ‘ይሄ “ፌ-ስቡክ” ነው “ፈ-ስቡክ” የምትሉት ነገር… ማንም የውሸት መረጃ እየለቀቀ ሕዝብና መንግስትን … Continue reading ኢህአዴግና ፋና፡ በራስ መዶሻ ራስን ማስቀጥቀጥ 

Advertisements

Ethiopia: Welcome to the Ethiopian Wide Web

By Tess Conner Last week, the government in Ethiopia approved, much to the outcry of the rights activists, a new Computer Crime Proclamation, which, according to the government, is designed to protect the state and citizens from crimes committed using computers. It is not clear if governments, especially the US and individual EU member states, … Continue reading Ethiopia: Welcome to the Ethiopian Wide Web

Extract from Ethiopian”Computer Crime Proclamation”

Art. 13: Crimes against Liberty and Reputation of Persons Whosoever intentionally: 1/ intimidates or threatens another person or his families with serious danger or injury by disseminating any writing, video, audio or any other image through a computer systems shall be punishable, with simple imprisonment not exceeding three years or in a serious cases with … Continue reading Extract from Ethiopian”Computer Crime Proclamation”

Africa’s digital revolution: People in the driving seat

Digital is more than just a word. It’s the coming together of humans and technology in new ways, resulting in fundamental changes in people, teams and organizations. It’s the “digital possible” – the potential of technology to change not just businesses, but communities, countries and the wider world. In the digital age, people aren’t just … Continue reading Africa’s digital revolution: People in the driving seat

የእናቶች ቀን፡ በፀረ-ጦርነት ቀን ስለ እናት ፍቅር መቀባጠር…

አብዛኞቻችን፣ ትላንት ታስቦ እንደዋለው #የእናቶች_ቀን (Mother’s Day) ያሉ የመታሰቢያ ቀኖችን አስመልክቶ የምናደርጋቸው ነገሮች በጣም አስቂኝና በዕለቱ መዘከር ከነበረበት ነገር ጋር ፍፁም   የማይገናኝ ነው። የእናቶች ቀንን አስመልክቶ "እማዬ እወድሻለሁ…፣ ማሚ ያንቺ ውለታ እኮ…" ምናምን እያሉ ሲቀባጥሩ ማየት ያስጠላል። አሁን ይህን ፅሁፍ ለመፃፍ ያነሳሳኝ ፌስቡክ ላይ የተመለከትኩት ፎቶ ነው። ትልቅ ድንጋይን በጠገራ እየፈለጠ የእናቱን ቅርፅ ለሰራ አንድ … Continue reading የእናቶች ቀን፡ በፀረ-ጦርነት ቀን ስለ እናት ፍቅር መቀባጠር…

ዝግመትና መንግስት፡ ፍጥነትና ነፃነት

በእርግጥ አነሳሴ፣ በሀገራችን ያለውን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ተደራሽነትና ሰሞኑን ኢትዮ-ቴሌኮም እየወሰዳቸው ባሉት እርምጃዎች ዙሪያ የዳሰሳ ፅሁፍ ለማቅረብ ነበር። የዓለም የቴሌኮምዩኒኬሽን ማህበር (ITU) በ2015 የፈረንጆች አመት ያወጣውን ሪፖርት በወፍ-በረር እያነበብኩ ነበር። የአለም ሀገራት በዘርፉ ያላቸውን የልማት ደረጃ ከሚያሳው ሰንጠረዥ ውስጥ ኢትዮጲያን ከላይ ወደ ታች እየወረድኩ ብፈልጋት አጣኋት። ፍለጋዬን ከታች ወደ ላይ አድረኩ። 167ኛ፡ ቻድ፣ 166ኛ፡ ኤርትራ፣ 165ኛ፡- … Continue reading ዝግመትና መንግስት፡ ፍጥነትና ነፃነት

Hegemony

By Melese Birmeji It is one of the characteristics of political struggle that it involves a "we" who oppose a "they," and always, they commit crimes while we make mistakes. Ultimately, of course, every crime is an error, and results from an error in thinking; the difference is that a criminal act stems from a … Continue reading Hegemony

ኢትዮጲያኖች ነፃነትን እንዲያገኟት ይናፍቋት…እንዲናፍቋት ይወቋት… #ethiothinkthank ላይ ሄደው ይተዋወቋት!!!

የማያውቅ ሁሉም ፖለቲካዊ እና ሕጋዊ ተቋማት የተመሰረቱት የሰውን መሰረታዊ መብት፥ ነፃነትን ለማክበርና ማስከበር እንዲቻል ነው። የተለያዩ የመንግስት አካላት፤ ሕግ አውጪዎች፣ አስፈፃሚዎችና ሕግ ትርጓሚዎች፣ የሞያና ሲቭል ማህበራት፣ የመብት ተሟጋች ድርጅቶች፣ በአጠቃላይ ሁሉም የሕብረተሰብ ክፍል ስለ “ነፃነት” የጠራ ግንዛቤ ሊኖረው ይገባል። ከተቋማዊ መዋቅሮች ባለፈ፣ ሕይወትን በነፃነት መምራት የሚሻ ማንኛውም ግለሰብ፣ ስለ ነፃነት አጥብቆ በመጠየቅ በዕውቀት ላይ የተመሰረተ … Continue reading ኢትዮጲያኖች ነፃነትን እንዲያገኟት ይናፍቋት…እንዲናፍቋት ይወቋት… #ethiothinkthank ላይ ሄደው ይተዋወቋት!!!

ከራሳችን በቀር ማንንም መስሎ መሄድ አያዋጣንም!!!

የኒዮ-ሊብራሏ አሜሪካ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ሆነ የኮሚኒስት ቻይና ሶሻሊዝም ሥርዓት፣ አንዳቸውም ኢትዮጲያን ወደ ብልፅግና ጎዳና አያደርሷትም። የግለሰብ ነፃነትና ተጠቃሚነትን መሰረት ያደረገው የመጀመሪያው ሥርዓት፣ ከሰው-ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ (ነፃነት) ጋር አብሮ የሚሄድ ቢሆንም፣ በገሃድ ያለውን የብሔር (የዘር) ልዩነት ታሳቢ ያደረገ ባለመሆኑ ለተወሰነ የሕብረተሰብ ክፍል ጥቅም ብቻ የቆመ እንዲሆን አድርጎታል። በተለይ ለነጭ አሜሪካዊያን እድገትና ብልፅግና ሲያጎናፅፍ፣ የጥቁሮችንና የቀይ ህንዶችን … Continue reading ከራሳችን በቀር ማንንም መስሎ መሄድ አያዋጣንም!!!