በውይይት የሚያምን ዜጋ መፍጠር ያስፈልጋል!

"'ወደ ዮኒቨርስቲው ስመጣ የኔ ብሄር ኩሩ፡፡ የኔ ሐይማኖት ብቻ ትክክለኛ' ብዬ አስብ ስለነበር ማንንም ለማድመጥ ዝግጁ አልነበርኩም። አሁን ግን የሃሳብ፣ የሃይማኖትና የባህል ብዝሃነት ሁሉ በቀና መንፈስ ማየት ከተቻለ ሁሉም ትክክል በመሆኑ ሊከበርለት ይገባል፡፡" ባሕርዳር፡ ግንቦት 19/2010 ዓ/ም (አብመድ) በቀና መንፈስ ላይ የተመሰረቱ የውይይትና ክርክር መድረኮች ሃገራዊ መግባባትን ለመፍጠር ሚናቸው የላቀ ነው ። ስቴዲ ድያሎግ የተባለ … Continue reading በውይይት የሚያምን ዜጋ መፍጠር ያስፈልጋል!

ለሁላችንም ደህንነት ሲባል ሴቶች ፍትሕን እንዲሰጡን መተው አለብን!

By Mulugeta B. Teferi "ፍትሕን ማን ይሻል ቢሉ የተጠማ" የሚለው የፍትሕን ትርጉምና ፋይዳ በአጭሩ ያስረዳኝ አገላለፅ ነው። ምንም እንኳ ሰውየውን እና ሀሳቡን ለመረዳት እስካሁን እየትችገርኩ ብሆንም፣ "ሪፕብሊክ" (Republic) በተባለው የውይይት መፅሀፍ ውስጥ ስለፍትሕ ካለው ብዙ ነገር ውስጥ አንዱ እንዲህ ያለ ትርጉም ይሰጣል። ሰዎች እንደሚሉት ትክክል ያልሆነ ነገር ማደረግ በራሱ አስፍላጊ ነው። ከሁሉም በላይ ግን በሌሎች … Continue reading ለሁላችንም ደህንነት ሲባል ሴቶች ፍትሕን እንዲሰጡን መተው አለብን!

“የፌደራሊዝም ስርዓቱ የሰላም ወይስ የግጭት መንስዔ ነው?” በሚል ርዕስ የፓናል ውይይት ተካሄደ

የሰላምና ልማት ማዕከል በአዲስ አበባ፥ ሃሮማያ፥ አምቦ፥ ጎንደርና ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲዎች "ዘላቂ ውይይት ፕሮጀክቶች" (Sustained Dialogue Project) አሉት፡፡ የፕሮጀክቱ ዓላማ በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መካከል ዘላቂ የሆነ ውይይት በማካሄድ በመካከላቸው ያለውን ግጭትና አለመግባባት በንግግር መፍታት መቻል ነው፡፡ እንደሚታወቀው ባለፉት አመታት በተለያዩ የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በተማሪዎች መካከል አለመግባባቶችና ግጭቶች እየተለመዱ መጥተዋል፡፡ የሰላምና ልማት ማዕከል በዩኒቨርስቲዎች ውስጥ የሚስተዋለውን የተማሪዎች … Continue reading “የፌደራሊዝም ስርዓቱ የሰላም ወይስ የግጭት መንስዔ ነው?” በሚል ርዕስ የፓናል ውይይት ተካሄደ

An Ethiopian Refugee’s Voice of the Experience

Contrary to the international media’s and world leaders’ belief and understanding, Ethiopia’s policy for the protection of refugees is inhumane. Ethiopia is one of largest refugee-hosting nations in Africa and the fifth largest in the world. It is widely reported that Ethiopia has one of the most repressive regimes yet it has, nonetheless, creatively and … Continue reading An Ethiopian Refugee’s Voice of the Experience

Children Delight in Tales on Wheels

By Adeyabeba Bekele ADDIS ABABA, Sep 20 (IPS) - The middle of September marked the beginning of Meskerem, the first month, the beginning of a new year, just after the girls dance in Tigray to mark the end of the rains and the coming of the summer in a ceremony called Ashenda. Children in Mekelle … Continue reading Children Delight in Tales on Wheels

ሕገ-መንግስታዊ መብትን እንደ “ልዩ ጥቅም”

የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ህገ-መንግሥታዊ “ልዩ ጥቅም” አስመልክቶ በቀረበው የሚኒስትሮች ምክር ቤት መግለጫ “የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም” በማለት የጠቀሳቸው ነጥቦች በሙሉ የክልሉና የህዝቡ ሕገ-መንግስታዊ መብቶች ናቸው። ባለፈው ባወጣነው ፅሁፍ ከአገለግሎት አቅርቦትና የተፈጥሮ ሃብት አጠቃቀም ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ መካከል ያለው ግንኙነት በዋናነት በስነ-ምጣኔ (Economics) መርህ ላይ የተመሰረተ እንደሆነ በዝርዝር ለማስረዳት ሞክሬያለሁ። … Continue reading ሕገ-መንግስታዊ መብትን እንደ “ልዩ ጥቅም”

የኢህአዴግ “የደርግ ናፋቂዎች” እና የእናቴ “ጭራቅ” አንድ ናቸው!

ውድ ተማሪዎች “በ2009 ዓ.ም መጀመሪያ አከባቢ በአንዳንድ የሀገራችን አከባቢዎች ለተከሰተው የፀጥታ ችግር እንደ ዋንኛ መንስዔ ሊሆን የሚችለው የቱ ነው?” ለሚለው የጥያቄ “የደርግ ሥርዓት ናፋቂዎች የፈጠሩት ችግር” ተብሏል። “የደርግ ስርዓት ናፋቂዎች” ማለት ምን ማለት ነው? የደርግን ስርዓት የሚናፍቁትስ እነማን ናቸው። በእርግጥ እናንተ የደርግ ስርዓትን በተግባር አታውቁትም። የደርግ ስርዓት ሲወድቅ እኔም ገና የ3ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ። በእርግጥ … Continue reading የኢህአዴግ “የደርግ ናፋቂዎች” እና የእናቴ “ጭራቅ” አንድ ናቸው!

“መንጋ” በስሙ ሲጠሩት የሰደቡት ይመስለዋል! 

ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ዋና መነጋገሪያ ሆኖ የሰነበተው የቴድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) አዲሱ ዘፈን እና እነ ቴድሮስ ፀጋዬ በሙዚቃው ላይ የሰጡት ሂስ ነው። የቴዲ አፍሮን “ኢትዮጲያ” የሚለውን ዘፈን በተደጋጋሚ አዳምጬዋለሁ። የ”ርዕዮት ኪን” አዘጋጆችም በዘፈኑ ላይ የሰላ ትችት ከሰጡ በኋላ “በድምፀታችን፥ በአቀራረብ ጉድለት እና በቃላት ምርጫችን ያዘናችሁ ታዳሚዎቻችንን በይፋ ይቅርታ እንጠይቃለን” ብለዋል። ከይቅርታው በኋላ ደግሞ አንዱ … Continue reading “መንጋ” በስሙ ሲጠሩት የሰደቡት ይመስለዋል! 

የቢሾፍቱ የአህያ ቄራና የወደፊት መዘዙ (በአዲስ መኮንን)

እንዲህ ሆነ፡፡ በአንድ ወቅት እዚሁ ሃገራችን ውስጥ መንግስት ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቆፍሮ ውሃ ያወጣል። እንደ አሁን የህብረተሰብ ትብብር ምናምን የሚባለው ነገር አልታከለበትም ነበር። ሰራተኞች ጉዳጓዱን ሲቆፍሩ የአካባቢው ሰው አፉን በሸማዉ ሸፈን አድርጎ ያልፍ ነበር። ነዋሪዎች አፋቸዉን በሸማዉ ሸፈን አድርገዉ ሲሄዱ "ለምን?" ብሎ የጠየቀ ግን አልነበረም። ሥራው ከተጠናቀቀ በኋላ የአከባቢው ነዋሪዎች ከጉድጏዱ ውሃ ይቀዳሉ ተብሎ ሲጠበቅ … Continue reading የቢሾፍቱ የአህያ ቄራና የወደፊት መዘዙ (በአዲስ መኮንን)

የእኔን መብትና ነፃነት ከማያከብር ሕዝብና መንግስት ጋር ውል የለኝም!

ሰሞኑን የአህያ ነገር በጣም አነጋጋሪ ሆኗል። በተለይ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የተለያየ ሃሳብና አስተያየት እየተሰጠ ይገኛል። እኔም “የበሬን ስጋ እየበላህ የአህያን ስጋ መከልከል እትችልም” በሚል ርዕስ ባወጣሁት ፅሁፍ ላይ የተለያዩ አስተያየቶች ደርሰዉኛል። የአብዛኞቹ አስተያየቶች “የኢትዮጲያ ሕዝብ” ወይም “የኢትዮጲያ መንግስት” በሚሉት ላይ ያጠነጠኑ ናቸው። አንዳንዶቹ “የኢትዮጲያ ሕዝብ እንዲህ ነው” ሲሉ ሌሎች ደግሞ “የኢትዮጲያ መንግስት እንዲያ ነው” ይላሉ። … Continue reading የእኔን መብትና ነፃነት ከማያከብር ሕዝብና መንግስት ጋር ውል የለኝም!