መግቢያ ይህ ፅሁፍ ስለአብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት ምንነትና አመጣጥ እንዲሁም ባለፉት 40 ዓመታት በኢትዮጵያ ሕልውናና አድገት ላይ ያሳደረውን የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ የማህበራዊና የባህላዊ ተጽእኖ ይዳስሳል። በማጠቃለያውም ተቃዋሚ ፓርቲዎችና ዴሞክራስያዊ ድርጅቶች ያለባቸውን ታሪካዊ ኃላፊነት በአንድነት እንዲወጡ ይጠይቃል። በመጨረሻም – ጠለቅ ያለ ምርመራ ማድረግ ለሚፈልጉ በማጣቀሻዎች ሥር ያሰፈርኳቸውን መፃሕፍትና ድረገጾች መመርመር ጠቃሚ ነው። ነገሠ ጉተማ ካርል ማርክስ፣ ቭላድሚር ሌኒን … Continue reading “ዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት” እና አምባገነንነት በኢትዮጵያ ያስከተለው ሰቆቃ!
Category: Torture Account in Ethiopian Prison
ማዕከላዊ ተዘግቷል ወይስ ተዘዋዉሯል?
ከወራት በፊት ማዕከላዊ እስር ቤት እንዲዘጋና ሙዝዬም እንደሚሆን መገለፁ ይታወሳል። ከየካቲት 29/2010 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 39 ቀናት በማዕከላዊ ታስሬ እንደነበር ይታወሳል። በእርግጥ በማዕከላዊ የታሰርኩት ለአንድ ወር ያህል ነው። የተቀሩትን ዘጠኝ ቀናት የታሰርኩት በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን “ሦስተኛ” በሚባለው እስር ቤት ነው። ወደ ሦስተኛ የተዘዋወርነው ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት ላይ ሲሆን ከቀኑ ሰባት ሰዓት ላይ ደግሞ “ማዕከላዊ … Continue reading ማዕከላዊ ተዘግቷል ወይስ ተዘዋዉሯል?
Healthy Man Lost His Both Legs to Torture in Ethiopian Prison
Mengistu Assefa Bekele Gerba gave an interview to Voice of America Afaan Oromoo service about his experiences in Ethiopian prison. Mr Gerba touched on his unwavering philosophy and commitment to peaceful civil resistance which he believes has brought about significant changes in Ethiopian political arena. He also elaborated his hope in the future Ethiopian politics, … Continue reading Healthy Man Lost His Both Legs to Torture in Ethiopian Prison