በደቡቡ ክልል በአንድ የክልል መዋቅር ስር ይተዳደሩ የነበሩ ህዝቦች (nations) የየራሳቸውን የክልል እንሁን ጥያቄዎች በየዞን ምክር ቤቶቻቸው በሙሉ ድምፅ አስወስነው ወደ ክልሉ ምክር ቤት ከላኩ ሰንበትበት ብለዋል:: ይህን ተከትሉ ክልሉን የሚመራው ደህዴን በክልሉ ዋና ከተማ ሀዋሳ የሚያደርጋቸው ስብሰባዎች 'ኢጄቶ' ብሎ ራሱን በሚጠራው የሲዳማ ወጣቶች ስብስብ መበተን ከጀመረ በኋላ ለ10 ቀናት ያክል አዲስ አበባ ላይ ባደረገው … Continue reading የደቡብ ክልል ህዝቦች የክልልነት ጥያቄዎችና አማራጮች!!
Tag: ሀገረ መንግስት
የገባንበት ብሔራዊ የፖለቲካ ቀውስና ምንጮቹ!!
ኢትዮጵያዊያን በዘመናት መሀከል እንደ ሀገርም ባይሆን በተለያዩ የሀገሪቱ ህዝቦች መሀከል ችግሮቻችንን በተለያዩ እድሜ ጠገብ ባህላዊ ሸንጎዎችና: በሀገር ሽማግሌዎች ጉባኤ በሰከነ መንፈስና በምክንያታዊነት እየተነጋገሩ ሲፈቱና በነፍስ በሚፈላለጉ መሀከል ሳይቀር ሰላምን ሲያሰፍኑ ኖረዋል:: ሌላው አለም ላይ ብዙም የማይታወቀው ይህ ባህላዊ የግጭት አፈታትና ልዩነቶች በመነጋገር የመፍታት ሀገራዊ እሴት ከአለም ህዝቦች ለየት የሚያደርገን አንዱና ዋነኛው የአብሮነታችን እሴት ነው:: እንደ … Continue reading የገባንበት ብሔራዊ የፖለቲካ ቀውስና ምንጮቹ!!