አዲሱ የምርጫ ህግ ማሻሻያ ምን ይላል?

ምርጫ ቦርድ በገዥው ፓርቲና በተቃዋሚዎች እኩል ውክልና ይመራል ቅሬታዎችን የሚያስተናግድ የምርጫ ፍ/ቤት ይቋቋማል በአዲሱ ህግ ጠ/ሚኒስትሩ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢን የመምረጥ ስልጣን የላቸውም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከገዥው ፓርቲና ከተቃዋሚ ፓርቲዎች በእኩል መጠን በተውጣጡ አባላት እንደሚመራ አዲሱ የምርጫ ህግ ሪፎርም ሰነድ አመልክቷል፡፡ በምርጫ ውጤት ቅሬታ የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎችን ለመዳኘትም በምርጫ ቦርድ ጊዜያዊ “የምርጫ ፍ/ቤት” ይቋቋማል ተብሏል፡፡ የሀገሪቱን … Continue reading አዲሱ የምርጫ ህግ ማሻሻያ ምን ይላል?