ኮማንድር ገብሩ እና የማዕከላዊ እስረኞች፦ ከማንጓጠጥ ወደ መለማመጥ!

ዛሬ የኮማንደር ገብሩ ፊት ከዓይነ-ህሊናዬ አልጠፋ ብሎ ቢያስቸግረኝ ይህቺን ፅኁፍ መከተብ ጀመርኩ። ኮ/ር ገብሩ በማዕከላዊ እስር ቤት አስተዳደር ኃላፊ ነው። ቁመተ ረጅም፣ እንደ እኔ ቦርጫም፣ ፊቱ ጨፍጋጋ፣ እግሮቹ ሸፋፋ ናቸው። ታዲያ በረጅም ቁመቱ ፊቱን አጨፍጎ፣ ቦርጩን አንዘርጦ ሲመጣ ጭልፊት እንዳየች ጫጩት ሮጩ ብርድ ልብስ ውስጥ እደበቃለሁ። ከእሱ ጋራ ዓይን ለዓይን መተያየት አልፈልግም። ለምን ቢባል ያለ … Continue reading ኮማንድር ገብሩ እና የማዕከላዊ እስረኞች፦ ከማንጓጠጥ ወደ መለማመጥ!

Is the closure of Maekelawi torture centre sign of the better times?

Ethiopia is one of our planet’s oldest nation in East Africa. It is a home for 102 million people and the African Union headquarter office is in Addis Ababa, the capital. The last Emperor His Imperial Majesty Hailesellassie I was overthrown by the military group in 1974. After a prolonged 17 years of civil war, … Continue reading Is the closure of Maekelawi torture centre sign of the better times?

መ/አ አይዳ አሌሮ ማን ናት? (በማስረጃዎች የተደገፈ ግለ-ታሪክ)

መ/አለቃ አይዳ አሌሮ ማን ናት? መ/አለቃ አይዳ አሌሮ ሐሙስ ግንቦት 09/2010 ዓ.ም ወታደራዊ ፍርድ ቤት ትቀርባለች፡፡ ከዚያ በፊት ግን ስለ ስራዋ፣ ስለ ተከሰሰችበት ምክንያት፣ እንዲሁም ስለ ተከሰሰችበት ምክንያት በማስረጃ አስደግፈን ግለ-ታሪኳን እንደሚከተለው አቅርበንዋል፡፡ ስም፦ አይዳ አሌሮ የትውልድ ቦታ፡- አ.አ ክ/ከ ቂርቆስ ወረዳ 20/21 የቤት ቁጥር 121 አካባቢው ፍላሚንጎ/ደንበል ጀርባ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት፦ ነፃነት ብርሃን ት/ቤት … Continue reading መ/አ አይዳ አሌሮ ማን ናት? (በማስረጃዎች የተደገፈ ግለ-ታሪክ)

ማዕከላዊ፦ ከድብደባ​ ወደ ማባበል፥ ማታለልና ማስፈራራት! ፍትህ ለውቤ እና አይዳ

ከድብደባ​ ወደ ማባበል፥ ማታለልና ማስፈራራት መደበኛ የወንጀል ምርመራ ዘዴ በእውነትና ዕውቀት ላይ የተመሠረተ ነው፡፡ የስቃይ ምርመራ (Torture) ደግሞ በጉልበትና ፍርሃት ላይ የተመሠረተ ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ነው፡፡ በማዕከላዊ እስር ቤት የሚገኙ መርማሪዎች ለብዙ አመታት በተጠርጣሪ እስረኞች ላይ ስቃይና ድብደባ የፈፀሙት ከእውነትና ዕውቀት ይልቅ በጉልበትና ፍርሃት ስለሚያምኑ መሆኑ እርግጥ ነው፡፡  እነዚህ መርማሪዎች የስቃይ ምርመራ እንዳይፈፅሙ ተከልክለዋል፡፡ ነገር ግን፣ … Continue reading ማዕከላዊ፦ ከድብደባ​ ወደ ማባበል፥ ማታለልና ማስፈራራት! ፍትህ ለውቤ እና አይዳ

የማዕከላዊ ሰቆቃ፦ የሸጊቱ ስቃይ፥ የደስታ መከራ!

​ሸጊቱ ነገዎ፦  "2009 ዓም ሻሸመኔ ከተማ ነው የተያዝኩት። ሻሸመኔ ፓራዳይዝ ቫሊ ኮሌጅ ውስጥ ነበር የምሰራው። ሌላ ድርጅት ውስጥ አልሰራም። የተከሰስኩት ግን ሌላ ድርጅት ውስጥ የሚሰሩ ሰዎችን ሰብስበሽ ትሰሪያለሽ ተብዬ  ነው።  ……ማዕከላዊ በማላውቀው ጉዳይ ላይ ነው ተገድጄ የፈረምኩት። ጆሮዬ እስኪደማ ድረስ ተደብድቤ ተጎድቷል።ግራ እጄ ታሟል። በእግራቸው ነበር የሚረግጡኝ። ፀጉሬን እየጎተቱ ነበር የሚደበድቡኝ። ይደበድቡኝ የነበረው ያልሰራሁትን ነገር … Continue reading የማዕከላዊ ሰቆቃ፦ የሸጊቱ ስቃይ፥ የደስታ መከራ!