የለውጥ አይቀሬነት እና የህወሓት አይቀየሬነት ባለፉት ሦስት አመታት በወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ ብዛት ያላቸው ተከታታይ ፅሁፎችን አውጥቼያለሁ። ታዲያ በዚህ ወቅት በተደጋጋሚ የማነሳቸውና ሁሌም በተግባር የሚረጋገጡ ሁለት ነገሮች አሉ። እነሱም፡- የለውጥ አይቀሬነት እና የህወሓት አይቀየሬነት ናቸው። በእርግጥ ለውጥ የማይቀየር የተፈጥሮ ሕግ ነው። “የማይለወጥ ነገር ቢኖር ለውጥ ብቻ ነው!” የሚባለው ለዚህ ነው። በተለያዩ የሀገራችን አከባቢዎች ዜጎች … Continue reading የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ!