የረጲ ደረቅ ቆሻሻ ሀይል ማመንጫ የማመንጨት አቅሙ ከ50 ሜጋ ዋት ወደ 25 ሜጋ ዋት ዝቅ ብሏል

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 11፣2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የረጲ ደረቅ ቆሻሻ ሀይል ማመንጫ ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ለግንባታ ወጪ ተደርጎበት ከሁለት ዓመታት መዘግየት በኋላ ግንባታው ተጠናቆ በመጪው እሁድ ይመረቃል ተብሎ ይጠበቃል። ይህ በአፍሪካ የመጀመሪያው የሆነው የደረቅ ቆሻሻ ሀይል ማመንጫ ከግንባታ መጓተት ችግር በተጨማሪ ያመነጫል ተብሎ ከታቀደው 50 ሜጋ ዋት በግማሽ በመቀነስ ወደ 25 ሜጋ ዋት ዝቅ … Continue reading የረጲ ደረቅ ቆሻሻ ሀይል ማመንጫ የማመንጨት አቅሙ ከ50 ሜጋ ዋት ወደ 25 ሜጋ ዋት ዝቅ ብሏል

በቆሼ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች የድጋፍ አሰጣጥ ማዕቀፍ

በቆሼ በደረሰው የቆሻሻ መደርመስ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውና ሀብትና ንብረታቸውን ላጡ ወገኖች የመኖሪያ ቤት ተበረከተላቸው። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአደጋው ጉዳት ለደረሰባቸው ነዋሪዎች በንፋስ ስልክ ላፍቶና ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተሞች ውሰጥ በ24 ሚሊዮን ብር ወጪ የተሰሩ 110 የመኖሪያ ቤቶች ለተጎጂዎች አስርክቧል። የከተማዋ ከንቲባ ዲሪባ ኩማ የቤቱን ቁልፍ ለተጎጂዎች ባስረከቡበት ወቅት እንዳሉት "የከተማ አሰተዳደሩ በተቻለ አቅም ተጎጂዎቹን … Continue reading በቆሼ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች የድጋፍ አሰጣጥ ማዕቀፍ

የቆሼው አደጋ በዴሞክራሲ እጦት ምክንያት የተከሰተ ነው! 

ሰው ሟች ነውና ሁላችንም እንሞታለን። ሞት ለሁሉም እኩል ነው፣ አሟሟታችን ግን ለየቅል ነው። በአንድ ተፈጥሯዊ አጋጣሚ ያገኘነውን ሕይወት በሌላ ተፈጥሯዊ አጋጣሚ ማጣታችን እርግጥ ነው። ለምሳሌ፣ የሰው ልጅ እድሜ ዘመኑን ጨርሶ፥ በበሽታ ታሞ፣ በድንገተኛ የጎርፍ አደጋ፣ የመሬት መንቀጥቀጥ፥ መሸራተት፥ መናድ፣ እና በመሳሰሉት ተፈጥሯዊ አደጋዎች ምክንያት ሕይወቱን ሊያጣ ይችላል። ነገር ግን፣ ሰው እንዴት የቆሻሻ ክምር ተንዶበት ይሞታል? … Continue reading የቆሼው አደጋ በዴሞክራሲ እጦት ምክንያት የተከሰተ ነው!