የአልጄርስ ስምምነት ከመፈረሙ 4 ቀናት በፊት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀድቋል! (የሰነድ ማስረጃ)

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የአልጄርስ ስምምነትን ለመቀበል መወሰኑን ተከትሎ ጉዳዩ አነጋጋሪ ሆኗል። በተለይ በአንዳንድ የትግራይ አከባቢዎች የአልጄርስ ስምምነት በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ተደርጓል። ለዚህ ደግሞ በምክንያትነት ከሚጠቀሱት ውስጥ፤ በተለይ ባድመ ላይ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ወታደሮች መስዕዋት ሆነዋል፣ በአከባቢው የሚኖሩ የማህብረሰቦችን ለሁለት ይከፍላል፣ እንዲሁም የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በሀገሪቱ መሬትና ሉዓላዊነት ላይ በተናጠል የመወሰን ስልጣን የለውም … Continue reading የአልጄርስ ስምምነት ከመፈረሙ 4 ቀናት በፊት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀድቋል! (የሰነድ ማስረጃ)

ባድመ እና የአልጀርሱ ስምምነት፡ “እውን ህዝበ ውሳኔ ያስፈልጋል?”

በቅርቡ የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባውን አድርጎ ለሀገራችን እጅግ አስፈላጊ የሆኑ ሁለት ትልልቅ ውሳኔዎችን አሳልፎ ወቷል፡፡ ከእነዚህ ውሳኔዎች አንዱ የአልጀርሱን ስምምነት ሙሉ በሙሉ ለመቀበል የተደረሰው ውሳኔ ነው፡፡ በትክክል ውሳኔ መስጠት ያለበት ማን ነው? ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘባት ቀን አንስቶ በአገራችን መንግስት፣ ኢህአዴግ፣ ስራ አስፈጻሚው፣ ማሀከላዊ ኮሚቴ የሚባሉት አካላት የመወሰን ጥግና ልዩነት በትክክል ማስቀመጥና ማወቅ ከባድ ነው፡፡ … Continue reading ባድመ እና የአልጀርሱ ስምምነት፡ “እውን ህዝበ ውሳኔ ያስፈልጋል?”

ምፅዋ፥ አሰብና ባድመ፤ የትግራይ መሪዎች የፈፀሟቸው ታሪካዊ ስህተቶች!

ከሁለት ቀን በፊት የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የአልጄርስ ስምምነትን ለመቀበል ያሳለፈውን ውሳኔ አስመልክቶ የትግራይ ልሂቃን በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚሰጡትን ሃሳብና አስተያየት ስመለከት በጣም ግርም ብሎኛል። ከዓረና ትግራይ እስከ የህወሓት/ኢህአዴግ ደጋፊዎች፣ እንዲሁም “ገለልተኛ” ነን የሚሉት ልሂቃን በውሳኔው ዙሪያ ተመሳሳይ አቋም በማንፀባረቅ ላይ ናቸው። በአጠቃላይ አብዛኞቹ የትግራይ ልሂቃን የአልጄርስ ስምምነትን መቀበል “የኢትዮጲያን መሬትና ሉዓላዊነት አሳልፎ መስጠት” እንደሆነ ይገልፃሉ። … Continue reading ምፅዋ፥ አሰብና ባድመ፤ የትግራይ መሪዎች የፈፀሟቸው ታሪካዊ ስህተቶች!

የዶ/ር አብይ ሂሳብ፡ (ኢትዮጲያ – ባድመ)+ (ኤርትራ – የጦር ሰፈር) = የኢትዮጲያ ባህር ሃይል

ሰሞኑን ጠ/ሚ አብይ ሀገራችን የራሷ የባህር ሃይል እንደሚኖራት መጠቆማቸው ይታወሳል፡፡ በእርግጥ ዶ/ር አብይ የባህር ሃይል ስለማቋቋም በይፋ የተናገሩት አንድ ተጨባጭ ምክንያት ቢኖራቸው ነው፡፡ እንደ እኔ ግመት ዶ/ር አብይ አቡ ዲያቢ ላይ ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ካነሷቸው ነጥቦች አንዱ ኤርትራ ውስጥ የጦር ሰፈር መገንባት ይመስለኛል፡፡ ምክንያቱም ከባህር ጠረፍ ላይ የጦር ሰፈር ከሌለ የባህር ሃይል ማቋቋም ትርጉም የለውም፡፡ … Continue reading የዶ/ር አብይ ሂሳብ፡ (ኢትዮጲያ – ባድመ)+ (ኤርትራ – የጦር ሰፈር) = የኢትዮጲያ ባህር ሃይል