የአቶ ደመቀ መኮነን ጠባቂዎች ከመኪና በመውረድ ቀይ መለዮ ከለበሱት ወታደሮች ጋር ሲነጋገሩ ታይቷል (BBC)

የትናንቱ የ4ኪሎ ውሎ ለአንዳንዶች መገረምን፣ ለበርካቶች መደናገጥን ፈጥሮ ነበር። በቤተ መንግሥቱን አካባቢው የነበረው ውሎ ምን ይመስል ነበር? መቼ ምን ተከሰተ? አንድምታውስ? ትናንት ከሰዓት ቤተ መንግሥት አካባቢ ያለው ውጥረት ከተሰማ በኋላ የቢቢሲ ዘጋቢ ወደ ቦታው አቅንቶ ነበር። ከዚህ በታች ያሉት ሁኔታዎች የተወሰዱት ከዓይን እማኖች፣ ሪፖርተራችን ከተመለከታቸው እና ለቤተ መንግሥት ቅርብ ከሆኑ ምንጮች የተገኙ መረጃዎች ናቸው። ማለዳ … Continue reading የአቶ ደመቀ መኮነን ጠባቂዎች ከመኪና በመውረድ ቀይ መለዮ ከለበሱት ወታደሮች ጋር ሲነጋገሩ ታይቷል (BBC)

የጠ/ሚ አብይ አመራር ከታጠቁ ወታደሮች ይልቅ “የሰይጣን ጠበቆች” ያስፈልጉታል!

በመጀመሪያ ደረጃ “የሰይጣን ጠበቃ” ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለማወቅ በቅድሚያ ታሪካዊ አመጣጡን በዝርዝር ማየት ያስፈልጋል። ከዚያ በመቀጠል የጠ/ሚ አብይ አህመድ አመራር ለምን የሰይጣን ጠበቃ እንደሚያስፈልገው እንመለከታለን። የምዕራባዊያን ህዳሴ ለማረጋገጥ ከፍተኛ ትግል ሲደረግ የነበረው በዋናነት ከሮማ ካቶሊካዊ ቤተ-ክርስቲያን ጋር ነው። በተለይ ከ16ኛው ክፍለ ዘመን በፊት በሰዎች መንፈሳዊ እና ዓለማዊ ህይወት ላይ ሙሉ ስልጣንና ቁጥጥር ነበራት። በመሆኑም … Continue reading የጠ/ሚ አብይ አመራር ከታጠቁ ወታደሮች ይልቅ “የሰይጣን ጠበቆች” ያስፈልጉታል!

በታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ የታጠቁ ወታደሮች ለውይይት ወደ ቤተ-መንግስት ሄዱ!

ጠ/ሚ አብይ አህመድ ዛሬ በቤተ-መንግስት ዙሪያ የተከሰተውን ግርግር አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በቡራዩ አከባቢ ለግዳጅ ተሰማርተው የነበሩ ወታደሮች ወደ ቤተ-መንግስት በአካል በመምጣት ጥያቄያቸውን እንዳቀረቡ ተናግረዋል። የወታደሮቹ ጥያቄ በዋናነት ከደሞወዝ ጋር የተያያዘ መሆኑን ገልፀዋል። ከደሞወዝ ጋር በተያያዘ መምህራን፥ የህክምና ሰራተኞች፥… ወዘተ ተመሳሳይ ጥያቄ እንደሚያነሱ በመጥቀስ የደሞወዝ ጥያቄ የብዙዎች ጥያቄ እንደሆነ ተናግረዋል። ሌላው ቀርቶ ቃለ-ምልልስ የሚያደርጉለት ጋዜጠኛ ጭምር … Continue reading በታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ የታጠቁ ወታደሮች ለውይይት ወደ ቤተ-መንግስት ሄዱ!