የአንድ ብሄር የበላይነት በመገናኛ ብዙሃን፤ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትን እንደማሳያ

(ገረሱ- ከፊንፊኔ) የአንድ ብሄር የበላይነት አለ ወይስ የለም የሚሉ ጉንጭ አልፋ ክርክሮች አሁን ድረስ የማህበራዊ ሚዲያው ትኩስ ርዕሰ ጉዳይ ነው፡፡ ከተቋማት አኳያ "የአንድ ብሄር የበላይነት አለ" ማለት በአጭሩ ብሄርን ወይም ዘርን መሠረት ያደረገ ቅጥር፣ ዕድገት፣ ዝውውርና የሥራ ምደባ… ከማድረግ ጋር በቀጥታ ይያያዛል፡፡ ይህ ሲሆን የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ ወይም ልዩ ሥልጠና መመዘኛዎች አስታዋሽ ያጣሉ፡፡ ሰዎች … Continue reading የአንድ ብሄር የበላይነት በመገናኛ ብዙሃን፤ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትን እንደማሳያ