“ያልተሰማው ነብይ – ያሬድ ጥበቡ!” በተመስገን ደሳለኝ

በ1960ዎቹ አጋማሽ በ“ጥናት ክበብ” ስም በየመንደሩ ለውይይት መሰባሰብ ፋሽን በነበረበት በዚያን ዘመን፣ ታላላቅ አገራዊና ወቅታዊ አጀንዳዎችን በግራ-ዘመም አስተምህሮ በማጥናት የፖለቲካ “ፊደላትን” ሀሁ… ብሎ መቁጠር የጀመረው ያሬድ ጥበቡ፣ ከአቻዎቹ ጋር “አብዮት” የተሰኘ ፀረ ዘውድ ምስጢራዊ ቡድን ከመመሥረት ያገደው አልነበረም፡፡ ግና፣ ለውጥ በብሶት ክምችት እንጂ በቀጠሮ አይመጣምና እነያሬድ በ‹ዳስ-ካፒታል› ሲራቀቁ፣ በስታሊን ከራቫት ሲወዘገቡ፣ በማኦ ሰላምታ ሲነታረኩ፣ በሆችሚኒ … Continue reading “ያልተሰማው ነብይ – ያሬድ ጥበቡ!” በተመስገን ደሳለኝ

ድብቅ ጦሩን ማምከን (በተመስገን ደሳላኝ)

የትላንቱ [ሰኔ 16/2010 ዓ.ም) የሽብር ጥቃት በታሪካችን የመጀመሪያው ይመስለኛል፤ ከዚህ ቀደም በሚሊዮን የሚገመቱ ዜጎች በተሰበሰቡበት አደባባይ መሰል ሙከራ እንኳን መደረጉን አላውቅም፤ ተፅፎም አላነበብኩም፤ ሌላው ቀርቶ የከተማ ውስጥ የትጥቅ ትግል በይፋ ያወጀችው ኢህአፓም ብትሆን ኮለኔል መንግስቱ ኃይለማሪያምን ጎዳና ላይ አድፍጣ ለመጥበስ አሴረች እንጂ፣ እንዲህ በአየነው መልኩ ሕዝብን መድፈሯንም፣ መናቋንም፣ መጥላቷንም አልሰማንም። ...ፈጣሪ ሰማዕታቱን ያስብ፤ የቆሰሉትን ደግሞ … Continue reading ድብቅ ጦሩን ማምከን (በተመስገን ደሳላኝ)