በቅርቡ ወደ አገር ቤት የተመለሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች እስካሁን በምርጫ ቦርድ አልተመዘገቡም

አዲስ አበባ፡- በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ባደረጉት ጥሪ መሰረት ወደ አገር ቤት በመግባት ላይ ያሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች እስካሁን የመመዝገብ ጥያቄ አለማቅረባቸውን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ጽህፈት ቤት ገለጸ፡፡ በቦርዱ ጽህፈት ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ ወንድሙ ጎላ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደተናገሩት፤ጥሪውን ተከትሎ ወደ አገር ቤት የገቡ የፖለቲካ ኃይሎች ወደ ቦርዱ በመምጣት ምዝገባ አላካሄዱም፡፡ ህጋዊ … Continue reading በቅርቡ ወደ አገር ቤት የተመለሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች እስካሁን በምርጫ ቦርድ አልተመዘገቡም

ተቃ እና ተካ፦ “አያጅቦን ተባብረን እናባርረዋለን ወይም ነጣጥሎ ይበላናል!”

“ተቃ” እና “ተካ” ፌስቡክ ላይ ስለ ሀገራችን ወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ከሚፅፉ ወዳጆቼ ውስጥ አንዱ ዶ/ር ደረጀ ገረፋ ነው። ይህ ወዳጄ የእነ ለማ ቡድን ወደ አመራርነት እስኪመጣ ድረስ ኦህዴዶችን እንደ እኛ ባይቃወማቸው እንኳይ በግልፅ አይደግፋቸውም ነበር። አዲሱ የኦህዴድ አመራር ወደ ስልጣን ከመጣ ዕለት ጀምሮ ግን ጭልጥ ያለ የኦህዴድ ደጋፊ ሆነ። በዚህ ድርጊቱ ከብዙዎቻችን ትችትና ነቀፌታ ደርሶበታል። … Continue reading ተቃ እና ተካ፦ “አያጅቦን ተባብረን እናባርረዋለን ወይም ነጣጥሎ ይበላናል!”

የ​ህወሓት የበላይነት እና የዓረና ውስልትና

1ኛ) ውስልትና የማን፦ የዓረና ወይስ የሌሎች? ሰሞኑን የዓረና ማዕከላዊ ኮሚቴ ያደረገውን ስብሰባ ተከትሎ ድርጅታዊ መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል። በመግለጫው መሰረት፣ የዓረና ማዕከላዊ ኮሚቴ “የትግራይ የበላይነት” በሚለው “የፖለቲካ ውስልትና” ዙሪያ መወያየቱን ገልጿል። ጥር 28/2010 ዓ.ም በወጣው መግለጫ መሰረት ይህን “የፖለቲካ ውስልትና” ያለውን ችግር ከነምክንያቱ እንደሚከተለው ገልጿል፡-  “…ቁጥራቸው የማይናቅ ፖለቲከኞች በተለይ ደግሞ የመንግስት ስልጣን የጨበጡ የኢህአዴግ ድርጅቶች “የትግራይ የበላይነት” በሚል … Continue reading የ​ህወሓት የበላይነት እና የዓረና ውስልትና