የሃሰት ነብያት እና ተዓምራት! (በውቀቱ ስዩም)

በሃይማኖት ስም ህዝብን ማታለልና መበዝበዝ የነበረና ያለ ነገር ነው፡፡ በማህበረሰብ ውስጥ ማምረት የተሳናቸው ነቀዞች  "የግዜር ወኪል ነን" ብለው አምራቹን ባላገር  ሲዘርፉት ኖረዋል፡፡ ሰሞኑን ያየሁት ቪድዮ የዚህ የቅጥፈት ልማድ  ቅጥያ መሰለኝ፡፡ አንዱ  ጮሌ በመለኮታዊ ተአምር ሽፋን አዳራሽ ሙሉ ህዝብ በነፍሱ ይጫወትበታል፡፡ ታምረኛው ሰውየ ዐይኑን በጨው አጥቦ የምእመናንን እጅ  አስረዝማለሁ እያለ ሲያጭበረብር ይታያል፡፡ አንድ የእጅ መሰበር አደጋ … Continue reading የሃሰት ነብያት እና ተዓምራት! (በውቀቱ ስዩም)