ትጋሩዎች እና ሰርቦች፡ ብሔርተኝነት አንድ ላይ ያስተሳስራል- አንድ ላይ ያውራል!

ሰሞኑን የህወሓት አመራሮች፣ አባላትና ደጋፊዎች ነገረ-ሥራ በብዙዎች ዘንድ ግርምትን ፈጥሯል። ለምሳሌ የትግራይ ክልል ም/ፕረዜዳንት ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል “ሜ/ጄ ክንፈ ዳኘውን እጁን ይዘን ለፌደራል መንግስት የሰጠነው እኛ ነን” ካሉ በኋላ “እጁ በሰንሰለት ታስሮ በቴሌቪዥን መታየቱ” የትግራይን ህዝብ ለማሸማቀቅ፣ ለፖለቲካ ዓላማ ሲባል የተፈፀመ እንደሆነ ተናግረዋል። የዓረና ፓርቲ ሊቀመንበር የሆነው አቶ አብርሃ ደስታ ደግሞ ከዋልታ ጋር ባደረገው ቃለ-ምልልስ … Continue reading ትጋሩዎች እና ሰርቦች፡ ብሔርተኝነት አንድ ላይ ያስተሳስራል- አንድ ላይ ያውራል!