​በንግስት ይርጋ ላይ የተፈፀመ ጭካኔ

መስከረም 5/2009 ዓም ከምሽቱ 1:00 ሳንጃ ከተማ የተያዝኩ ሲሆን ወዲያውኑ እንደተያዝኩ በተፈፀመብኝ ድብደባ አእምሮዬን በመሳቴ  24 ሰዓት  ባልሞላ ጊዜ ውስጥ እንዴትና በምን እንደመጣሁ ሳላውቅ መስከረም 6/2009 ዓም  ከጠዋቱ 4:00  ላይ የፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በሰው ተደግፌ እና በጭቃ ተለውሼ  ስቀርብ ማስታወስ ጀመርኩ። በጭካኔ በዱላ ተቀጥቅጬ መቁሰሌ  እየታየ  ወደ ሀኪም ቤት በመውሰድ … Continue reading ​በንግስት ይርጋ ላይ የተፈፀመ ጭካኔ

በእነ ንግስት ይርጋ ብይን ላይ ከተነሱት መካከል አንዳንድ ነጥቦች 

ትዝብት፡ በጌታቸው ሽፈራው  1ኛ ተከሳሽ: ንግስት ይርጋ የቆሰሉትን (በጎንደሩ ሰልፍ) ለማሳከም የለበሰችውን ልብስ አውልቃ  ከ5ሺህ ብር በላይ አሰባስባለች የኮለኔል ደመቀ ዘውዱን ፎቶ ባነር አሰርታለች የኮለኔል ደመቀ ፎቶ ያለበትን ቲሸርት  በ120 ብር ገዝታለች ሰልፉ በሰላም በመጠናቀቁና በወጣቱ ተስፋ ስላለው እትዬ ጣይቱ ብሎ እንደጠራት…………… 4ኛ ተከሳሽ አወቀ አባተ የሽብር ቡድኑ አባል ፎርም  እንዲሞላ አድርጎት  ፎርሙን በመሙላት በግልፅ የሽብር … Continue reading በእነ ንግስት ይርጋ ብይን ላይ ከተነሱት መካከል አንዳንድ ነጥቦች