በማንነት ጥያቄ እና በብሶት ትርክት የተሞላው የፖለቲካ አዙሪት!

በያሬድ ሃይለማሪያም ሰዎች ብሶታቸውን ለመወጣት ወይም የጎደለ ጥቅማቸውን ለማሳካት ሊደራጁ እና ሊታገሉ ይችላሉ። መብትም ነው። የመደራጀት መብት አንዱ እና ከጀርባው ያለው አመክንዮም ሰዎች በተናጠል ሊያሳኩት ያልቻሉትን ጉዳይ ወይም የጎደለባቸውን ጥቅም ወይም ሊያገኙ የሚመኙትን ወይም ያገኙትን ይዞ ለማቆየት ሲሉ ተመሳሳይ ፍላጎት ካላቸው ሰዎች ጋር ህብር ይፈጥራሉ። "ልጥ ቢያብር አንበሳ ያስር" እንደሚባለው ሁሉ በጋራ በመቆም ህልማቸውን ያሳካሉ፣ … Continue reading በማንነት ጥያቄ እና በብሶት ትርክት የተሞላው የፖለቲካ አዙሪት!

አዙሪት፡ መማር – ማስተማር – መማር

አንድ አሜሪካዊ ወዶ ዘማች (ፒስ-ኮር) ማላዊ በምትባለዋ አፍሪካዊ ሀገር ለረጅም አመት ተመድቦ ሲሰራ የቀሰመውን ተሞክሮ ለመነሻ ያህል በአጭሩ እንመልከት። ይህ አሜሪካዊ ለመጀመሪያ ግዜ ማላዊ ተመድቦ ሲሄድ የአከባቢ ነዋሪዎች ኑሮና አኗኗር በጣም የተጎሳቆለ መሆኑን ይገነዘባል። በመሆኑም የማህብረሰቡን ኑሮና አኗኗር ለመቀየር ሕዝቡን ማስተማር እንዳለበት አምኖ ይንቀሳቀሳል። ለሁለተኛ ግዜ ተመድቦ ሲሄድ ግን ማህብረሰቡን ማስተማር ብቻ ሳይሆን እሱም ከማህብረሰቡ … Continue reading አዙሪት፡ መማር – ማስተማር – መማር