መ/አ አይዳ አሌሮ ማን ናት? (በማስረጃዎች የተደገፈ ግለ-ታሪክ)

መ/አለቃ አይዳ አሌሮ ማን ናት? መ/አለቃ አይዳ አሌሮ ሐሙስ ግንቦት 09/2010 ዓ.ም ወታደራዊ ፍርድ ቤት ትቀርባለች፡፡ ከዚያ በፊት ግን ስለ ስራዋ፣ ስለ ተከሰሰችበት ምክንያት፣ እንዲሁም ስለ ተከሰሰችበት ምክንያት በማስረጃ አስደግፈን ግለ-ታሪኳን እንደሚከተለው አቅርበንዋል፡፡ ስም፦ አይዳ አሌሮ የትውልድ ቦታ፡- አ.አ ክ/ከ ቂርቆስ ወረዳ 20/21 የቤት ቁጥር 121 አካባቢው ፍላሚንጎ/ደንበል ጀርባ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት፦ ነፃነት ብርሃን ት/ቤት … Continue reading መ/አ አይዳ አሌሮ ማን ናት? (በማስረጃዎች የተደገፈ ግለ-ታሪክ)

ማዕከላዊ፦ ከድብደባ​ ወደ ማባበል፥ ማታለልና ማስፈራራት! ፍትህ ለውቤ እና አይዳ

ከድብደባ​ ወደ ማባበል፥ ማታለልና ማስፈራራት መደበኛ የወንጀል ምርመራ ዘዴ በእውነትና ዕውቀት ላይ የተመሠረተ ነው፡፡ የስቃይ ምርመራ (Torture) ደግሞ በጉልበትና ፍርሃት ላይ የተመሠረተ ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ነው፡፡ በማዕከላዊ እስር ቤት የሚገኙ መርማሪዎች ለብዙ አመታት በተጠርጣሪ እስረኞች ላይ ስቃይና ድብደባ የፈፀሙት ከእውነትና ዕውቀት ይልቅ በጉልበትና ፍርሃት ስለሚያምኑ መሆኑ እርግጥ ነው፡፡  እነዚህ መርማሪዎች የስቃይ ምርመራ እንዳይፈፅሙ ተከልክለዋል፡፡ ነገር ግን፣ … Continue reading ማዕከላዊ፦ ከድብደባ​ ወደ ማባበል፥ ማታለልና ማስፈራራት! ፍትህ ለውቤ እና አይዳ