ኢትዮጵያ: የገዥ ሀሳብ ትርክት መክሰምና አደጋዎቹ!

በኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ በተለያዩ የአለም ክፍሎች በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ዘንድ ባለፉት አስርታት በግልፅ ወደ አደባባይ ወጥተውና በተለያዩ የሀሳብ ማንሸራሸሪያ መድረኮች ይኸውም በዘመን አመጣሾቹ ማህበራዊ ድህረ ገፇችም (social medias) ይሁን በዋናዎቹ ሚዲያዎች (mainstream medias) በአብዛኛው ጎልተው የሚንሸራሸሩ ሀሳቦች የትኞቹ ነበሩ ብለን ስንገመግም ፅንፈኛ ወይም የአንድን ወገን ብሶት ብቻ የሚያቀነቅን አስተሳሰብን የሚያንፀባርቁ ሆነው እናገኛቸዋለን:: ይኸውም "የተማረ" ወይም "የተመራመረ" … Continue reading ኢትዮጵያ: የገዥ ሀሳብ ትርክት መክሰምና አደጋዎቹ!

​የሰውነት ክብርን ማስከበር፥ ውርደትን ማዋረድ – በአደዋ! 

እንደ ምክንያታዊ ፍጡር ነፃነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ ነው። እያንዳንዱ ሰው በራሱ ማሰብና መወሰን፣ በራሱ ሃሳብ እና ፍቃድ መመራት ይችላል። “ነፃነት” ማለት በራስ ፍላጎትና ምርጫ መንቀሳቀስ መቻል ነው። በመሆኑም እንደ ምክንያታዊ ፍጡር ነፃነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ ነው።  ነፃነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ እንደመሆኑ የእያንዳንዱ ግለሰብ እንቅስቃሴ የሌሎች ሰዎችን ነፃነት መገደብ የለበትም። እያንዳንዱ ግለሰብ የሌሎችን … Continue reading ​የሰውነት ክብርን ማስከበር፥ ውርደትን ማዋረድ – በአደዋ!