ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤትና የሙስሊም የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴን አወያዩ

ሰኔ 27፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤትን እና የኢትዮጵያ ሙስሊም የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴን አወያዩ። በውይይታቸውም የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤትና የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴው ሰላማዊ በሆኑ መንገድ ችግሮችን ለመፍታት መስማማታቸውን ነው የጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፍጹም አረጋ የተናገሩት። ሁለቱ ወገኖች ችግሮችን በእስልምና አስተምህሮት መሰረት በጋራ ለመፍታትም … Continue reading ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤትና የሙስሊም የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴን አወያዩ