አዲስ የተቋቋመው የህዝብ እና ቤት ቆጠራ ኮሚሽን አባላት፤ 9 ሚኒስትሮች፣ 8 የክልል ም/ ርዕስ ፕረዜዳንቶች፣ 2 ክንቲባዎች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው መደበኛ ሰብሰባ የህዝብ እና ቤት ቆጠራ ኮሚሽን አባላት ሹመትን አፀደቀ። ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አቅራቢነት 20 የህዝብና ቤት ቆጠራ ኮሚሽን አባላት ሹመትን አፅድቋል። በዚህም መሰረት፦ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል- የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ- የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ኡመር ሀሰን- … Continue reading አዲስ የተቋቋመው የህዝብ እና ቤት ቆጠራ ኮሚሽን አባላት፤ 9 ሚኒስትሮች፣ 8 የክልል ም/ ርዕስ ፕረዜዳንቶች፣ 2 ክንቲባዎች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ