በዚህ ፅሁፍ የግለሰቦች ስም እንደ አስፈላጊነቱ ቢጠቀስም፤ መናገሩ መቼም ቢሆን ካደረሱት በጎነት ወይም ግፍ አይበልጥምና፤ የመፍትሄው አካል አድርጎ መውሰድ ይበጃል። የፀሃፊው አቋም መሆኑንም ልብ ይሏል ኢ/ር ዩሱፍ ከድር የCETA አባልና የመስኖ መሀንዲስ የመስኖ ግድቦቻችን ከውሃ ማቆሪያነት እና ከፖለቲካ ተፋሰስነት ድነው እውነተኛ ያርሶአደሩ መከታ ከሆኑ ለሀገሪቱ የወደፊት እድገት እጅግ ወሳኝ እና ትልቅ ተስፋ ናቸው የተባለው ያለ ምክንያት … Continue reading የተጨቆኑ የመስኖ ግድቦች እና ሰፋፊ እርሻዎቻችን (ክፍል 1)