የእኛ ሰው በቻይና – ክፍል 3: የቻይና “ጣጣ” በኢኮኖሚዋ ልክ አድጏል!

በክፍል ሁለት አስራ አንድ መምህራን ከአዲስ አበባ ተነስተው ቤጅንግ ዓለም-አቀፍ አየር ማረፊያ መድረሳቸውን ገልጬ ነበር። ቀጣዩ ጉዟችን ወደ ሰሜናዊ ምስራቅ ቻይና ቻንግቹን ከተማ ሲሆን ከቤጂንግ በአውሮፕላን አንድ ሰዓት ተኩል አከባቢ ይፈጃል። ቻይና ሶሻሊስት ሀገር እንደመሆኗ የቻይና አየር መንገድ የሀገሪቱን አየር ትራንስፖርት በበላይነት ይቆጣጠራል የሚለው የብዙዎቻችን ግምት ነው። ነገር ግን ከቤጂንግ ወደ ቻንግቹን የሄድነው በደቡባዊ ቻይና … Continue reading የእኛ ሰው በቻይና – ክፍል 3: የቻይና “ጣጣ” በኢኮኖሚዋ ልክ አድጏል!

የእኛ ሰው በቻይና- ክፍል 2፡- የቻይኖች ዓይን እና የጥቁሮች ቆዳ የሁሉንም መልክ አንድ ያስመስላል!

ወደ ቻይና ለመሄድ የተሳፈርንበት አውሮፕላን “Boing Dreamliner” ሲሆን ቤጂንግ ከተማ ለመድረስ የፈጀብን 9 ሰዓት ከአምስት ደቂቃ ነው። ወደ ኢትዮጵያ ስንመለስ ግን የመጣነው በ”Airbus” አውሮፕላን ሲሆን ከቤጂንግ አዲስ አበባ ለመድረስ የፈጀብን 11 ሰዓት ከአምስት ደቂቃ ነው። ሁለቱም የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላኖች ናቸው። በሁለት አውሮፕላን መካከል ይህን ያህል የፍጥነት ልዩነት ይኖራል ብዬ ገምቼ አላውቅም። እንደ ትራንስፖርት መኪና … Continue reading የእኛ ሰው በቻይና- ክፍል 2፡- የቻይኖች ዓይን እና የጥቁሮች ቆዳ የሁሉንም መልክ አንድ ያስመስላል!

የእኛ ሰው በቻይና- ክፍል 1፡- የቻይና ተጓዦች እና ሁለቱ ሰርጎ-ገቦች

“የእኛ ሰው በቻይና” ተከታታይ ፅሁፍ በዚህ ዓመት የመስከረም ወር ላይ ከእኔ ጋር 11 የዩኒቨርሲቲ መምህራን ለስልጠና ወደ ቻይና ሄደን ነበር። “የእኛ ሰው በቻይና” በሚል ርዕስ በማቀርበው ተከታታይ ፅሁፍ ለ21 ቀናት ያህል በቻይና በነበረን ቆይታ የታዘብኳቸውን አስገራሚ፥ አስቂኝና አስተማሪ ጉዳዮችን ለአንባቢያን ለማካፈል እሞክራለሁ። ይህ ተከታታይ ፅሁፍ በተለያዩ ማስረጃዎችና ምስሎች የተደገፈ ሲሆን አንባቢያን በግል፣ በማህብረሰብ፣ እንዲሁም በሀገር … Continue reading የእኛ ሰው በቻይና- ክፍል 1፡- የቻይና ተጓዦች እና ሁለቱ ሰርጎ-ገቦች