ሥርዓት አልበኝነት በመከላከል የለውጡ ተስፋ እንዳይቀለበስ ሁላችንም ዘብ ልንቆም ይገባል!!

[ ..የሚመለከተው የመንግስት አካል አስቸኳይ ምርመራ አድረጎ ከግድያው በስተጀርባ ያለውን አሻጥር ለሕዝብ ይፋ ማድረግ አለበት..] በይድነቃቸው ከበደ በአገራችን ኢትዮጵያ ላለፉት ሶስት ወራት የታየው የለውጥ ጅማሮ የሚበረታታ እና ይበል የሚያስብል ከመሆኑም ባሻገር በዶ/ር አብይ አህመድ የሚመራው የለውጥ ኃይል እና ሕዝብ በከፍተኛ ፍላጎት እና ትልቅ ተስፋ በመሰነቅ ለአገራዊ መግባባትና ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ሁሉም በየፊናው የበኩሉን በጎ አስተዋጽኦ … Continue reading ሥርዓት አልበኝነት በመከላከል የለውጡ ተስፋ እንዳይቀለበስ ሁላችንም ዘብ ልንቆም ይገባል!!