የአቶ ደመቀ መኮነን ጠባቂዎች ከመኪና በመውረድ ቀይ መለዮ ከለበሱት ወታደሮች ጋር ሲነጋገሩ ታይቷል (BBC)

የትናንቱ የ4ኪሎ ውሎ ለአንዳንዶች መገረምን፣ ለበርካቶች መደናገጥን ፈጥሮ ነበር። በቤተ መንግሥቱን አካባቢው የነበረው ውሎ ምን ይመስል ነበር? መቼ ምን ተከሰተ? አንድምታውስ? ትናንት ከሰዓት ቤተ መንግሥት አካባቢ ያለው ውጥረት ከተሰማ በኋላ የቢቢሲ ዘጋቢ ወደ ቦታው አቅንቶ ነበር። ከዚህ በታች ያሉት ሁኔታዎች የተወሰዱት ከዓይን እማኖች፣ ሪፖርተራችን ከተመለከታቸው እና ለቤተ መንግሥት ቅርብ ከሆኑ ምንጮች የተገኙ መረጃዎች ናቸው። ማለዳ … Continue reading የአቶ ደመቀ መኮነን ጠባቂዎች ከመኪና በመውረድ ቀይ መለዮ ከለበሱት ወታደሮች ጋር ሲነጋገሩ ታይቷል (BBC)

በታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ የታጠቁ ወታደሮች ለውይይት ወደ ቤተ-መንግስት ሄዱ!

ጠ/ሚ አብይ አህመድ ዛሬ በቤተ-መንግስት ዙሪያ የተከሰተውን ግርግር አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በቡራዩ አከባቢ ለግዳጅ ተሰማርተው የነበሩ ወታደሮች ወደ ቤተ-መንግስት በአካል በመምጣት ጥያቄያቸውን እንዳቀረቡ ተናግረዋል። የወታደሮቹ ጥያቄ በዋናነት ከደሞወዝ ጋር የተያያዘ መሆኑን ገልፀዋል። ከደሞወዝ ጋር በተያያዘ መምህራን፥ የህክምና ሰራተኞች፥… ወዘተ ተመሳሳይ ጥያቄ እንደሚያነሱ በመጥቀስ የደሞወዝ ጥያቄ የብዙዎች ጥያቄ እንደሆነ ተናግረዋል። ሌላው ቀርቶ ቃለ-ምልልስ የሚያደርጉለት ጋዜጠኛ ጭምር … Continue reading በታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ የታጠቁ ወታደሮች ለውይይት ወደ ቤተ-መንግስት ሄዱ!

ህወሓት ለሁለት ተከፍሏል! ሃዋሳ ላይ የተደመረው ቡድን መቀሌ የመሸገውን አሳልፎ ይሰጣል!

በ11ኛው የኢህአዴግ ጉባኤ፤ "ዶ/ር አብይ እንዴት ሆኖ የህወሓቶችን ሙሉ ድምፅ ማግኘት ቻለ?”፣ “ዶ/ር ደብረፂዮን በዕጪነት በቀረቡበት የምክትል ሊቀመንበርነት ምርጫ አብዛኛው የህወሓት አባላት ድምፃቸውን እንዴት ለአቶ ደመቀ መኮነን ሊሰጡ ቻሉ?” የሚሉት ጥየቄዎች በሀገራችን ፖለቲካ ውስጥ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ በደንብ ያሳያል። በአንድ በኩል በኢህአዴግ ጉባኤ ላይ የተሳተፉ የህወሓት አባላት ዶ/ር አብይ ሙሉ ድምፅ፣ ለአቶ ደመቀ መኮነን ደግሞ … Continue reading ህወሓት ለሁለት ተከፍሏል! ሃዋሳ ላይ የተደመረው ቡድን መቀሌ የመሸገውን አሳልፎ ይሰጣል!

ውስጥ-ለውስጥ! በአቶ ደመቀ እና ወ/ሮ ሙፈሪያት መካከል የጦፈ ውድድር ነበር!

ከቻይና ከተመለስኩ ጀምሮ በተደጋጋሚ ስለ ኦሮማራ ጥምረት ፅሁፎችን ማውጣቴ ይታወሳል። ለዚህ ዋናው ምክንያት ደግሞ “የኦሮማራ ጥምረት ሊፈርስ ይችላል” የሚል ስጋት ነው። እንደ እኔ አመለካከት የኦሮማራ ጥምረት ከፈረሰ ጉዳቱ የከፋ ነው። በመጀመሪያ አንድ መጠቀስ ያለበት ነገር አቶ ደመቀ መኮነን ደመቀ በአዴፓ (ብአዴን) ሊቀመንበርነት የመቀጠል ፍላጎት አልነበረውም። ይህንን ለግለሰቡም ሆነ ለፓርቲው ቅርበት ካላቸው ሰዎች ለማረጋገጥ ችያለሁ። “ታዲያ … Continue reading ውስጥ-ለውስጥ! በአቶ ደመቀ እና ወ/ሮ ሙፈሪያት መካከል የጦፈ ውድድር ነበር!