የፍርድ ቤት ውሎ ዘጋቢዎች ወደ ችሎት እንዳይገቡ ተከለከሉ! 

<<4ኛ ወንጀል ችሎት በር እንደቆምን 5:20 ሆኗል። ከአንድ እስረኛ በስተቀር ቀጠሮ ያላቸው እስረኞች "አንበሳ ግቢ (የእስረኞች መቆያ) " ቁጭ ብለዋል። ፖሊሱ  እንዳንገባ ወደኋላ ይገፋናል። ዝግ ችሎት ነው ወይ ብለን ስንጠይቅ መልስ አይሰጡም።  አሁን ደግሞ ገብቶ የነበረው እስረኛም ጉዳዩን ጨረሰ መሰለኝ ወጥቷል።>> ጌታቸው ሽፈራው <<4ኛ ወንጀል ችሎት ቀጠሮ የነበራቸው እስረኞች ወደ ችሎት አንገባም እንዳሉ ታውቋል። እስረኞቹ ወደ … Continue reading የፍርድ ቤት ውሎ ዘጋቢዎች ወደ ችሎት እንዳይገቡ ተከለከሉ! 

የፍርድ ቤት ውሎን ለሚዘግቡ  ጦማሪያን ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው! 

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ጦማሪ ማህሌት ፋንታሁን "አክላቸው ወንድወሰን" በተባለ የፌስቡክ አድራሻ  የዳኛ ስም ተጠቅሶ የተፃፈ የፍርድ ቤቱን ክብር የሚነካ ፅሁፍ አጋርተሻል በሚል  ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል። አሚር  በፌስቡክ የተፃፈ ፅሁፍ ስር አስተያየት እንደሚሰጥ፣ እንዲሁም እኔ (ጌታቸው ሺፈራው) የምፈልገውን የፍርድ ቤት ውሎ  ብቻ ቆርጬ እንደምዘግብ ይህም ምን "ሸንቆጥ" ለማድረግ እንደተፈለገ ፍርድ ቤቱ … Continue reading የፍርድ ቤት ውሎን ለሚዘግቡ  ጦማሪያን ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው! 

​የወልቃይት ሕዝብ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አባላት በዳኛ  ዘርዓይ ወልደሰንበት ላይ ያቀረቡት ተቃውሞ

"ዳኛው በእንዲህ አይነት ግልፅ የሆነ ተቃራኒ አቋም ውስጥ ሆነው ከዚህ ጉዳይ ጋር ቀጥተኛ ተያያዥነት ያለንን ተከሳሾች ጉዳይ ሚዛናዊ ዳኝነት ይሰጣሉ የሚል እምነት የለንም" በእኛ በኩል  እንኳን ይህ ግልፅ ማስረጃ ባለበት ይቅርና እንዲሁ ጥርጣሬ ቢያድርብን እንኳን ተቃውሞ የቀረበባቸው ዳኛ ክርክሩን በግድ እዳኛለሁ እንደማይሉ እና በመቃወማችን ብቻ የአዋጁን አንቀፅ 27(2) መሰረት በማድረግ ተቃውሟችን በሌሎች ዳኞች ከመወሰኑ በፊት … Continue reading ​የወልቃይት ሕዝብ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አባላት በዳኛ  ዘርዓይ ወልደሰንበት ላይ ያቀረቡት ተቃውሞ

ተከሳሾች በዳኞች ላይ ተቃውሞ በማቅረባቸው ከ3-6 ወር በሚደርስ እስራት ተቀጡ! 

​አስቻለው የተባለ ተከሳሽ ሱሪውን አውልቆ በምርመራ ወቅት የተኮላሸውን ብልቱን በችሎት አሳይቷል።   በእነ ተሻገር ወልደሚካኤል ክስ መዝገብ እስረኞች አቤቱታ ሲያቀርቡ ፍርድ ቤቱ ሲያቋርጥ የሚናገረው ተከሳሽ ሀሳቡን እንዲጨርስ የተናገረ ሌላ ተከሳሽ በፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ከተቀመጠበት ወጠቶ ወደ ችሎቱ እንዲቀርብ ተደርጓል። ተከሳሹ እንዲወጣ ሲጠየቅ ሌሎች ተከሳሾች "እኛም እንወጣለን" ብለው ተቃውሞ አሰምተዋል። መሃል ዳኘው መጀመርያ " እንደሱ ከሆነ … Continue reading ተከሳሾች በዳኞች ላይ ተቃውሞ በማቅረባቸው ከ3-6 ወር በሚደርስ እስራት ተቀጡ!