እነ መላኩ ፈንታን ጨምሮ የተለያዩ ግለሰቦች ክስ እንዲቋረጥ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት፣ 17 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሙስና ወንጀል ተከሰው የነበሩት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሰልጣን የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ እና የቀድሞ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስን ጨምሮ የተለያዩ ግለሰቦች ክስ እንዲቋረጥ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ጠየቀ። ከሁለቱ ግለሰቦች በተጨማሪም አቶ ነጋ ገብረእግዚአብሄር፣ አቶ ከተማ ከበደ፣ አቶ ጌቱ ገለቴ፣ አቶ ገብረስላሴ ገብረ፣ አቶ ስማቸው ከበደ፣ … Continue reading እነ መላኩ ፈንታን ጨምሮ የተለያዩ ግለሰቦች ክስ እንዲቋረጥ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ጠየቀ