በታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ የታጠቁ ወታደሮች ለውይይት ወደ ቤተ-መንግስት ሄዱ!

ጠ/ሚ አብይ አህመድ ዛሬ በቤተ-መንግስት ዙሪያ የተከሰተውን ግርግር አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በቡራዩ አከባቢ ለግዳጅ ተሰማርተው የነበሩ ወታደሮች ወደ ቤተ-መንግስት በአካል በመምጣት ጥያቄያቸውን እንዳቀረቡ ተናግረዋል። የወታደሮቹ ጥያቄ በዋናነት ከደሞወዝ ጋር የተያያዘ መሆኑን ገልፀዋል። ከደሞወዝ ጋር በተያያዘ መምህራን፥ የህክምና ሰራተኞች፥… ወዘተ ተመሳሳይ ጥያቄ እንደሚያነሱ በመጥቀስ የደሞወዝ ጥያቄ የብዙዎች ጥያቄ እንደሆነ ተናግረዋል። ሌላው ቀርቶ ቃለ-ምልልስ የሚያደርጉለት ጋዜጠኛ ጭምር … Continue reading በታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ የታጠቁ ወታደሮች ለውይይት ወደ ቤተ-መንግስት ሄዱ!