የግብፆች ዕቅድ፦ ኢትዮጵያን ለማጥፋት ሱዳንን እንደ እሳት⁉️

ታረክ የሚነግረን ኢትዮጵያ እንጂ ግብፅ ከቶውንም የሱዳን ህዝብ ወዳጅ ሆና እንደማታውቅ ነው። ከ100 አመታት በላይ ግብፅ በቀጥታ እና በተዘዋዋሪ ሱዳንን በምስለኔ ስትመራ፣ ስትወጋ- ስታዋጋ፣ ሃብቷን ስትበዘብዝ፣ ግዛቷን ስትነጥቅ፣ ከአለም እንድትገለል ስታደርግ ኖራለች። ▪በዘመነ ቅኝ አገዛዝ፥  የአፍሪካ ሃገራት የተጫነባቸውን የቅኝ አስተዳደር ለማስወገድ ሲረዳዱ፤ ግብፅ ከእንግሊዝ ጋር ተጣምራ የጎረቤት ሱዳንን ህዝብ ስትረግጥ ስትበዘብዝ ነው የኖረችው። ግብፅ እና … Continue reading የግብፆች ዕቅድ፦ ኢትዮጵያን ለማጥፋት ሱዳንን እንደ እሳት⁉️

​የሰውነት ክብርን ማስከበር፥ ውርደትን ማዋረድ – በአደዋ! 

እንደ ምክንያታዊ ፍጡር ነፃነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ ነው። እያንዳንዱ ሰው በራሱ ማሰብና መወሰን፣ በራሱ ሃሳብ እና ፍቃድ መመራት ይችላል። “ነፃነት” ማለት በራስ ፍላጎትና ምርጫ መንቀሳቀስ መቻል ነው። በመሆኑም እንደ ምክንያታዊ ፍጡር ነፃነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ ነው።  ነፃነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ እንደመሆኑ የእያንዳንዱ ግለሰብ እንቅስቃሴ የሌሎች ሰዎችን ነፃነት መገደብ የለበትም። እያንዳንዱ ግለሰብ የሌሎችን … Continue reading ​የሰውነት ክብርን ማስከበር፥ ውርደትን ማዋረድ – በአደዋ! 

Ethiopia was colonised!

We kept the imperialists at bay, but it wasn’t enough. By Mastewal Taddese Like many African countries that were colonised by the British, Ethiopia’s educational system strongly privileges the English language. I learnt this first hand going through school in the capital Addis Ababa. Along with my classmates across the vast country, I was taught in my … Continue reading Ethiopia was colonised!

The Coup That Set Ghana and Africa 50 Years Back

By Charles Quist-Adade Nkrumah wanted to industrialize Ghana within a generation, and everything was on course until the Americans and their British cousins used some disgruntled and self-serving Ghanaian soldiers to stage that terrible coup on 24 February 1966. It was a major setback, not only for Ghana but the whole of Africa! A few … Continue reading The Coup That Set Ghana and Africa 50 Years Back

በኢትዮጲያ ዩኒቨርሲቲዎች ት/ት በምናባዊ አለም የተፃፈን_ድርሰት_እንደ_ማንበብ! ዕውቀት_የቢሆን_አለም_ዕውቀት ነው።

በኢትዮጲያ ዩኒቨርሲቲዎች ት/ት በምናባዊ_አለም_የተፃፈን_ድርሰት_እንደ_ማንበብ! ዕውቀት_የቢሆን_አለም_ዕውቀት ነው። ************************** አሁን እንደው… በኢትዮጲያ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ፤ የምናስተምረውም ሆነ የምንማረውን ነገር ከነባራዊ እውነታው ጋር የተያያዘ ነው። በተፈጥሮ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዘርፎች ችግሩ የከፋ ላይሆን ይችላል፤ በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፎች ግን፣ እንኳን ከነባራዊው እውነታው ጋር ማያያዝ ቀርቶ፣ ፈረንጅ የፃፈውን ከማነብነብ ባለፈ፣ ስለነገሩ ጭብጥ እና ግንዛቤ ያለን አይመስለኝም። ለምን? አሁን የምናውቀውን የአወቅንበት መንገድ … Continue reading በኢትዮጲያ ዩኒቨርሲቲዎች ት/ት በምናባዊ አለም የተፃፈን_ድርሰት_እንደ_ማንበብ! ዕውቀት_የቢሆን_አለም_ዕውቀት ነው።