ሰው ፥ ፍጥነት፥ ዕውቀት፥ የግንዛቤ አድማስ፥…

የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ችሎታ ያለ ገደብ የተሰጠ አይደለም። የሰው ልጅ እንቅስቃሴ ከቦታ (Space)፣ ግዜ (Time) እና ከምክንያታዊ (rational) ግንዛቤ አንፃር የተገደበ ነው። እንደ ማንኛውም እንስሳ የሰው ልጅ በአንድ ግዜ ሁሉም ቦታ ወይም በሁሉም ግዜ አንድ ቦታ መገኘት (omnipresent) አይችልም። በዘመናዊ ሥልጣኔ የተገኘው ዋና ነገር “ፍጥነት” (Speed) ነው። ይህም በምድር፣ በህዋ፣ በአየር፣ በውሃ፣…ወዘተ ፈጣን እቅስቃሴ እና … Continue reading ሰው ፥ ፍጥነት፥ ዕውቀት፥ የግንዛቤ አድማስ፥…