የማይሻሻል ሕገ መንግስት በመጨረሻ ተቀድዶ ይጣላል! 

በዓለም ላይ ሁሉም ነገር ይቀየራል። ሁሉም ነገር ሂደቱን ጠብቆ ይለወጣል። በእርግጥ በዓለም ላይ የማይለወጠው አንድ ነገር ነው። እሱም “ለውጥ” ራሱ ነው። ኢትዮጲያ ውስጥ ግን ሁለት የማይለወጡ ነገሮች አሉ። እነሱም “ለውጥ” እና “ሕገ-መንግስት” ናቸው። አሁን ላይ ሀገራችን ከዴሞክራሲና ብሔራዊ መግባባት አንፃር እያሳየችው ላለው የኋሊት ጉዞ ዋናው ምክንያት የእነዚህ የማይለወጡ ነገሮች ግጭት ነው።  በመሰረቱ ለውጥ አይቀሬ (inevitable) … Continue reading የማይሻሻል ሕገ መንግስት በመጨረሻ ተቀድዶ ይጣላል! 

ህገ መንግስቱ ለውይይትና ለድርድር መቅረብ ይችላልን? (አዲስ አድማስ)

በፓርቲዎች ድርድር ኢህአዴግ፤ “ልደራደርባቸውም አልችልም” በሚል ውድቅ ካደረጋቸው አጀንዳዎች አንዱ የህገ መንግስቱ መሻሻል ጉዳይ ነው፡፡ በእርግጥ ህገ መንግስቱ ለፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር መቅረብ የሚችል አይደለም? ኢህአዴግ ለምን ለድርድርና ለውይይት እንዳይቀርብ ፈለገ? ህገ መንግስቱ ሲጸድቅ ተሳትፎ የነበራቸው አንጋፋ ፖለቲከኞችን ጨምሮ ምሁራን አስተያየት ሰጥተውበታል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ እንደሚከተለው አጠናቅሮታል፡፡ እንደተለመደው አጀንዳው ለውይይት ክፍት ነው፡፡ ለፖለቲካዊ ችግሮች … Continue reading ህገ መንግስቱ ለውይይትና ለድርድር መቅረብ ይችላልን? (አዲስ አድማስ)